Get Mystery Box with random crypto!

SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

لوگوی کانال تلگرام super_sporteth — SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️ S
لوگوی کانال تلگرام super_sporteth — SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️
آدرس کانال: @super_sporteth
دسته بندی ها: ورزش
زبان: فارسی
مشترکین: 42.77K
توضیحات از کانال

ስለ እግርኳስ ብቻ የሚዘገብበት ወቅቱን የጠበቀ እግርኳሳዊ መረጃ የምታገኙበት!
እግርኳስ የሚወዱ ከሆነ ትክክለኛ ምርጫዎ
The Pitch is Ours!
አስተያየት > @SoccerMania_FansBot
አድሚኖችን ማነጋገር > @SoccerManiaAdminsBot
👇👇👇👇👇
አጋር ቻናሎች
@SoccerManiaET
@StatsZone_ET

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


آخرین پیام ها 12

2023-04-22 22:51:04 ​የ23 ዓመቷ እንስት ባለፈው ሳምንት ማርሴይ እና ትሮይስ የሚያደረጉትን ጨዋታ ለማየት ፍቅረኛዋ እንዲሄድ አልፈለገችም።

ስለዚህ ለፖሊስ ደውላ "ጓደኛዬ ቦምብ ይዞ አውቶቡስ ውስጥ ነው :: ማርሴ ውስጥ ያለውን ነገር ሁሉ ማፈንዳት ይፈልጋል" አለች ::

ፖሊስ ወደ እንስቷ ቤት በፍጥነት ሄዱ ከዚያ ውሸት መሆኑን ተናገረች ።

እንስቷ ለፖሊሶቹን ይህን ተናገረች “ ሄዶ ማርሴይን ሊደግፍ ፈልጎ ነበር ነገር ግን፣ እኔ ጋር እንዲቆይ ነው ፈልጌ ነበር” ።

[ Football Tweet ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET​
3.3K views19:51
باز کردن / نظر دهید
2023-04-22 22:42:06 ​ኦሊቨር ካን፡ “ቶማስ ቱክል ማናገር ያለብን የመጨረሻው ሰው ነው። ተጫዋቾቹን ለማሻሻል ሁሉንም ነገር እየሞከረ ነው” ሲል ለቢልድ ተናግሯል።

" ስልጣን አልለቅም። ግቤ የውድድር ዘመኑን በሊግ ዋንጫ ማብቃትና ለአዲሱ የውድድር ዘመን መዘጋጀት ነው።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET​
3.3K views19:42
باز کردن / نظر دهید
2023-04-22 22:39:02 ​አዲሶቹ የቡንደስሊጋ መሪዎች

[ 433 ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET​
3.3K views19:39
باز کردن / نظر دهید
2023-04-22 21:13:16 ​ ካንግ-ኢን ሊ በዚህ ክረምት ማዮርካን የሚለቅ ሲሆን ወደ ፕሪምየር ሊግ የመሄድ እድሉ ሰፊ ነው።

ከአስቶንቪላ ፣ኒውካስል ፣ዎልቭስ እና በርንሌይ የደቡብ ኮሪያው አማካይ ፈላጊ ናቸው።

(Source: relevo)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET​
3.7K views18:13
باز کردن / نظر دهید
2023-04-22 20:45:18 #ኤፍኤ_ካፕ

ግማሽ ፍጻሜ

#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

ተጠናቀቀ
ማን ሲቲ - ሼፊልድ ዩናይትድ
ሪያድ ማህሬዝ 43' 61' 66'

ዌምብሌይ ስታዲየም

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET​
3.7K views17:45
باز کردن / نظر دهید
2023-04-22 20:10:49 #ኤፍኤ_ካፕ

ግማሽ ፍጻሜ

#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

66'
ማን ሲቲ - ሼፊልድ ዩናይትድ
ሪያድ ማህሬዝ 43' 61' 66'

ዌምብሌይ ስታዲየም

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET​
3.7K views17:10
باز کردن / نظر دهید
2023-04-22 20:10:14 ማህሬዝ ከ1958 በኋላ በኤፍኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የመጀመሪያውን ሀትሪክ ሰራ
3.4K views17:10
باز کردن / نظر دهید
2023-04-22 20:07:51 #ኤፍኤ_ካፕ

ግማሽ ፍጻሜ

#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

63'
ማን ሲቲ - ሼፊልድ ዩናይትድ
ሪያድ ማህሬዝ 43' 61'

ዌምብሌይ ስታዲየም

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET​
3.3K views17:07
باز کردن / نظر دهید
2023-04-22 20:07:03 ሪያድ ማህሬዝ
2.9K views17:07
باز کردن / نظر دهید
2023-04-22 19:34:11 ​ቱክል በባየርን አስከፊ ጊዜ ላይ፡ “ጉልበት የለንም ለምን እንደሆነ አላውቅም። በጣም አስቸጋሪ ነው :: ቡድኑ በዚህ የውድድር ዘመን 70 ጨዋታዎችን የተጫወተ ይመስላል…”

"አልነቃንም ደክሞናል" ሲል ቱክል ለ kerry_hau ተናግሯል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET​
3.0K views16:34
باز کردن / نظر دهید