آدرس کانال:
دسته بندی ها:
ورزش
زبان: فارسی
مشترکین:
43.01K
توضیحات از کانال
ስለ እግርኳስ ብቻ የሚዘገብበት ወቅቱን የጠበቀ እግርኳሳዊ መረጃ የምታገኙበት!
እግርኳስ የሚወዱ ከሆነ ትክክለኛ ምርጫዎ
The Pitch is Ours!
አስተያየት > @SoccerMania_FansBot
አድሚኖችን ማነጋገር > @SoccerManiaAdminsBot
👇👇👇👇👇
አጋር ቻናሎች
@SoccerManiaET
@StatsZone_ET
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
آخرین پیام ها 9
2023-05-10 06:39:07
በቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ብዙ ጎል ያስቆጠሩ ብራዚላውያን፡-
13 ኔይማር
11 ካካ
8 ሮቤርቶ ፊርሚኖ
7 ማርሴሎ
7 ቪኒሺየስ ጁኒየር
[ Live Score ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4.8K views03:39
2023-05-10 00:07:08
ማንቸስተር ዩናይትዶች ሃሪ ኬንን ለማስፈረም የሚያደረጉት ሙከራ ካልተሳካ በዚህ ክረምት ጎንካሎ ራሞስን ከ£70-100 ሚሊዮን ፓውንድ በማውጣት ለማስፈረም አስበዋል።
(Source: MirrorFootball)
[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
5.3K viewsedited 21:07
2023-05-10 00:04:54
አስማተኛው ኬቨን ዴ ብሩይን
[ GOAL ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
5.1K views21:04
2023-05-10 00:03:56
ሁለተኛው ጨዋታ ክላሲክ ይሆናል
[ GOAL ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4.7K views21:03
2023-05-09 23:54:27
#የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ
#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ
ግማሽ ፍጻሜ| 1ኛ ጨዋታ
ተጠናቀቀ
ሪያል ማድሪድ - ማን ሲቲ
ቪኒሲየስ 36' ደ ብሩይን 67'
ሳንቲያጎ በርናባው
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4.7K views20:54
2023-05-09 23:38:16
#የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ
#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ
ግማሽ ፍጻሜ| 1ኛ ጨዋታ
77'
ሪያል ማድሪድ - ማን ሲቲ
ቪኒሲየስ 36' ደ ብሩይን 67'
ሳንቲያጎ በርናባው
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4.4K views20:38
2023-05-09 23:28:40
#የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ
#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ
ግማሽ ፍጻሜ| 1ኛ ጨዋታ
67'
ሪያል ማድሪድ - ማን ሲቲ
ቪኒሲየስ 36' ደ ብሩይን 67'
ሳንቲያጎ በርናባው
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4.3K views20:28
2023-05-09 23:28:02
ደ ብራይን ሮኬት
4.0K views20:28
2023-05-03 14:01:37
የፉልሀሙ ተከላካይ ቶሲን አዳራቢዮ በሚላን የስክሪኒየር ምትክ እንዲሆን በኢንተር ሚላን ኢላማ ተደርጓል።
(Source: MailSport)
[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1.8K views11:01
2023-05-03 13:59:39
ሮቢ ኪን በሊድስ ዩናይትድ የሳም አላርዳይስ የአሰልጣኞች ቡድንን ይቀላቀላል። ባለፉት ሰዓታት ኮንትራቶች ተፈርመዋል።
(Source: Lawton_Times)
[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1.7K views10:59