Get Mystery Box with random crypto!

SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

لوگوی کانال تلگرام super_sporteth — SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️ S
لوگوی کانال تلگرام super_sporteth — SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️
آدرس کانال: @super_sporteth
دسته بندی ها: ورزش
زبان: فارسی
مشترکین: 43.01K
توضیحات از کانال

ስለ እግርኳስ ብቻ የሚዘገብበት ወቅቱን የጠበቀ እግርኳሳዊ መረጃ የምታገኙበት!
እግርኳስ የሚወዱ ከሆነ ትክክለኛ ምርጫዎ
The Pitch is Ours!
አስተያየት > @SoccerMania_FansBot
አድሚኖችን ማነጋገር > @SoccerManiaAdminsBot
👇👇👇👇👇
አጋር ቻናሎች
@SoccerManiaET
@StatsZone_ET

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


آخرین پیام ها 8

2023-05-15 21:04:08 ​ ኪም ሚን-ጄ ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ወስኗል! ቀሪው የዝርዝሮች ጉዳይ ነው ።

(Source: mattinodinapoli)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.3K views18:04
باز کردن / نظر دهید
2023-05-15 21:01:44 ​ ኤድዋርድ ሜንዲ በክረምቱ ቼልሲን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ሁለተኛ ግብ ጠባቂ ከመሆኑ በተጨማሪ አዲሱ ኮንትራት ድርድር በሄደበት መንገድ ተበሳጭቷል። በሳምንት £170 ሺህ ፓውንድ ደሞዝ ከኬፓ ጋር ተመሳሳይ ደሞዝ ቢፈልግም ቼልሲ ግን ፈቃደኛ አልሆኑም።

(Source: TheAthleticFC)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.3K views18:01
باز کردن / نظر دهید
2023-05-10 23:56:30 #የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ 

#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

ግማሽ ፍጻሜ| 1ኛ ጨዋታ

ተጠናቀቀ
ኤሲ ሚላን - ኢንተር ሚላን
ዤኮ 8'
ሚኪታሪያን 11'

ሳን ሲሮ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.1K views20:56
باز کردن / نظر دهید
2023-05-10 23:38:18 #የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ 

#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

ግማሽ ፍጻሜ| 1ኛ ጨዋታ

76'
ኤሲ ሚላን - ኢንተር ሚላን
ዤኮ 8'
ሚኪታሪያን 11'

ሳን ሲሮ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.3K viewsedited  20:38
باز کردن / نظر دهید
2023-05-10 22:50:13 #የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ 

#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

ግማሽ ፍጻሜ| 1ኛ ጨዋታ

እረፍት
ኤሲ ሚላን - ኢንተር ሚላን
ዤኮ 8'
ሚኪታሪያን 11'

ሳን ሲሮ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.5K views19:50
باز کردن / نظر دهید
2023-05-10 22:33:14 #የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ 

#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

ግማሽ ፍጻሜ| 1ኛ ጨዋታ

32'
ኤሲ ሚላን - ኢንተር ሚላን
ዤኮ 8'
ሚኪታሪያን 11'

ሳን ሲሮ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.6K views19:33
باز کردن / نظر دهید
2023-05-10 22:13:42 #የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ 

#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

ግማሽ ፍጻሜ| 1ኛ ጨዋታ

12'
ኤሲ ሚላን - ኢንተር ሚላን
ዤኮ 8'
ሚኪታሪያን 11'

ሳን ሲሮ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.5K views19:13
باز کردن / نظر دهید
2023-05-10 22:12:13 ሚኪታሪያን
2.6K views19:12
باز کردن / نظر دهید
2023-05-10 22:09:42 ጎል ዤኮ
2.6K views19:09
باز کردن / نظر دهید
2023-05-10 06:40:55 ​አንቸሎቲ፡ “ቶኒ ሩዲገር… በጣም ጥሩ ነበር። ከፍተኛ ብቃት ላይ ነው። በጣም ጥሩ ነበር፣ ጥሩ ልምድ እና ጥራት ያለው ተጫዋች ነው።

“ቀላል አልነበረም ነገር ግን በጣም ጥሩ ተጫውቷል። በቶኒ በጣም ደስተኛ ነኝ"

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
5.0K views03:40
باز کردن / نظر دهید