Get Mystery Box with random crypto!

SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

لوگوی کانال تلگرام super_sporteth — SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️ S
لوگوی کانال تلگرام super_sporteth — SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️
آدرس کانال: @super_sporteth
دسته بندی ها: ورزش
زبان: فارسی
مشترکین: 43.01K
توضیحات از کانال

ስለ እግርኳስ ብቻ የሚዘገብበት ወቅቱን የጠበቀ እግርኳሳዊ መረጃ የምታገኙበት!
እግርኳስ የሚወዱ ከሆነ ትክክለኛ ምርጫዎ
The Pitch is Ours!
አስተያየት > @SoccerMania_FansBot
አድሚኖችን ማነጋገር > @SoccerManiaAdminsBot
👇👇👇👇👇
አጋር ቻናሎች
@SoccerManiaET
@StatsZone_ET

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


آخرین پیام ها 2

2023-07-22 14:55:08 ​ፔፕ ጋርዲዮላ፡ “ጆአዎ ካንሴሎ እዚህ አለ። ጆአዎ ባለፈው ጊዜ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነበር ።

“ከባየርን ውሰት በኋላ ወደዚህ ተመልሶ የቡድኑ አካል ነው። ስለዚህ ምን እንደሆነ እናያለን… ”

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3.2K views11:55
باز کردن / نظر دهید
2023-07-22 14:53:02 ​ክሎፕ በአዲስ ፈራሚዎች ላይ: " ለመጀመሪያው ጨዋታ 3/4 ሳምንታት ቀርቶናል, እስከዚያ ድረስ ጥቂት ነገሮች መከሰት አለባቸው። በእርግጠኝነት ".

“ይሆናል፣ ጥሩ ቡድን ይኖረናል። እመኑን። የማንረሳው የውድድር ዘመን እንዲኖረን የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን"

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3.2K views11:53
باز کردن / نظر دهید
2023-07-22 00:03:22 ​ BREAKING: ኪሊያን ምባፔ ለቅድመ የውድድር ዘመን ዝግጅት ከPSG ስብስብ ውጪ ሆኗል።

ኪሊያን ምባፔ በPSG በይፋ ይሸጣል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4.7K views21:03
باز کردن / نظر دهید
2023-07-21 23:59:45 ​ ማንቸስተር ሲቲ በርናርዶ ሲልቫ የሚለቅ ከሆነ ኒኮሎ ባሬላን ለማስፈረም ኢላማ አድርገዋል።

ፒኤስጂ 40 ሚሊየን ዩሮ + አንድ ተጫዋች ለሲልቫ አቅርበዋል ይህም ውድቅ ተደርጓል። ሲቲ ለበርናርዶ 100 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋሉ።

(Source: Santi_J_FM)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4.5K views20:59
باز کردن / نظر دهید
2023-07-21 23:57:58 ​ 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ማርሴይ ፒየር ኤሜሪክ ኦባሚያንግን በሶስት አመት ኮንትራት አስፈርመዋል። ነጻ ዝውውር ነው ።

( OM_Officiel)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4.1K views20:57
باز کردن / نظر دهید
2023-07-21 23:56:37 ​ ኢንተር ማያሚ እና ግሬሚዮ ሉዊስ ሱዋሬዝን ለማዘዋወር ድርድር ላይ ናቸው።

ክለቦቹ አሁን ወይም በአመቱ መጨረሻ እንደሚለቅ እየተወያዩ ነው።

የዝውውር ክፍያ ለብራዚሉ ክለብ ሊከፈል ይችላል።

(Source: jeremiaswernek )

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3.9K views20:56
باز کردن / نظر دهید
2023-07-21 23:54:51 ​ 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ኖቲንግሃም ፎረስት አንቶኒ ኤላንጋን ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል።

የዝውውር ዋጋ፡ £15ሚሊዮን ፓውንድ

(Source: TomCollomosse)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3.3K views20:54
باز کردن / نظر دهید
2023-07-21 23:53:18 ​ አል-ናስር፣ አል-ኢቲፋክ እና ፉልሃም በዚህ ክረምት የኤሪክ ቤይሊ ተወካዮችን አነጋግረዋል።

ማንቸስተር ዩናይትድን ለቆ በቅርቡ ውሳኔ ለመስጠት ተዘጋጅቷል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3.2K views20:53
باز کردن / نظر دهید
2023-07-21 23:51:44 ​ ኦላ አይና በነፃ ዝውውር ኖቲንግሃም ፎረስትን ሊቀላቀል ነው። የቀድሞ የቶሪኖ የክንፍ ተከላካይ ዛሬ ምሽት የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ስፔን እየበረረ ነው።

(Source: JPercyTelegraph)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3.2K views20:51
باز کردن / نظر دهید
2023-07-21 23:50:23 ​ የካልቪን ባሴይ ከአያክስ የመልቀቅ እድል ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍ እያለ ነው።

ፉልሃም ለመልቀቅ ክፍት ለሆነው ተከላካይ £20 ሚሊዮን ፓውንድ ለመክፈል ፍቃደኞች ናቸው።

(Source: MikeVerweij)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3.1K views20:50
باز کردن / نظر دهید