آدرس کانال:
دسته بندی ها:
ورزش
زبان: فارسی
مشترکین:
42.86K
توضیحات از کانال
ስለ እግርኳስ ብቻ የሚዘገብበት ወቅቱን የጠበቀ እግርኳሳዊ መረጃ የምታገኙበት!
እግርኳስ የሚወዱ ከሆነ ትክክለኛ ምርጫዎ
The Pitch is Ours!
አስተያየት > @SoccerMania_FansBot
አድሚኖችን ማነጋገር > @SoccerManiaAdminsBot
👇👇👇👇👇
አጋር ቻናሎች
@SoccerManiaET
@StatsZone_ET
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
آخرین پیام ها 335
2022-05-13 22:54:24
ኒውካስል ከኤዲ ሀው የመጀመሪያ ጨዋታ በኋላ ከቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ እኩል (11) የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን አሸንፈዋል
[ WhoScored.com ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1.5K views19:54
2022-05-13 22:54:24
የፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን
[ WhoScored.com ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1.5K views19:54
2022-05-13 22:49:52
ቶኒ ሩዲገር ከካሪም ቤንዜማ ጋር ለመጫወት ዝግጁ ነው።
" ለእኔ በአሁኑ ጊዜ ምርጡ አጥቂ እሱ ነው "
[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1.6K views19:49
2022-05-13 19:58:34
ዴ ብሩይን ሀትሪኩን አስመዝግቧል!
[ Premier League ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1.1K viewsedited 16:58
2022-05-13 17:04:16
ዴክላን ራይስ ለ8 አመታት በሳምንት 200,000 ፓውንድ የሚያወጣውን ዌስትሃም በቅርቡ ያቀረበለትን ኮንትራት የማራዘም ጥያቄ ውድቅ ሊያደርግ ነው።
(Source: ESPN)
[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3.0K viewsedited 14:04
2022-05-13 14:38:07
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከየትኛውም ተጫዋች የበለጠ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ቢያሸንፍም ለፕሪሚየር ሊጉ የአመቱ የምርጥ ተጫዋችነት እጩ ሆኖ አልተመረጠም
[ ESPN FC ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.1K viewsedited 11:38
2022-05-13 14:34:02
BREAKING: ፕሪሚየር ሊጉ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎችን ይፋ አደረገ!
[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.2K views11:34
2022-05-13 14:31:13
BREAKING: ፕሪሚየር ሊጉ የውድድር አመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎችን ይፋ አደረገ!
[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.1K views11:31
2022-05-13 13:23:08
ጁቬንቱስ ለፖል ፖግባ በሳምንት 160,000 ፓውንድ ከቦነስ እና የፊርማ ክፍያ ጋር ያቀረቡለት ሲሆን ይህም አማካዩን በክረምቱ ለማስፈረም በቂ ነው ብለው ያምናሉ።
የቀድሞ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ተመራጭ እንደሆኑ ያስባሉ።
(Source: Daily Mirror)
[ GOAL ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.9K views10:23
2022-05-13 13:20:19
ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ለ2022-23 በሜዳቸው ላይ የሚለብሱትን ማልያ ይፋ አድርገዋል
[ GOAL ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2.7K views10:20