Get Mystery Box with random crypto!

Awash bank eth

لوگوی کانال تلگرام sport_365_world — Awash bank eth A
لوگوی کانال تلگرام sport_365_world — Awash bank eth
آدرس کانال: @sport_365_world
دسته بندی ها: ورزش
زبان: فارسی
مشترکین: 69
توضیحات از کانال

እሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
😎🅞🅦🅝🅔🅡 @Lionel_3O
➃ 𝙖𝙣𝙮 𝙘𝙤𝙢'𝙩➠👆
Join our discussion group
@sport_365_world_discussion

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


آخرین پیام ها 9

2021-11-03 07:39:45
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ G የደረጃ ሰንጠረጅ
262 views𝓵𝓮𝓸, edited  04:39
باز کردن / نظر دهید
2021-11-03 07:39:45
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ F የደረጃ ሰንጠረጅ
237 views𝓵𝓮𝓸, edited  04:39
باز کردن / نظر دهید
2021-11-03 07:39:45
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ E የደረጃ ሰንጠረጅ
229 views𝓵𝓮𝓸, edited  04:39
باز کردن / نظر دهید
2021-11-02 15:33:09
HERE WE GO!

አንቶኒዮ ኮንቴ አዲሱ የቶተንሀም አሰልጣኝ መሆናቸዉ ተረጋግጧል።
63 views𝓵𝓮𝓸, edited  12:33
باز کردن / نظر دهید
2021-11-02 06:08:33
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

ምሽት 2:45

ማልሞ ከ ጁቬንቱስ
ወልስቨርግ ከ ሳልዝበርግ

ምሽት 5:00

ዳይናሞ ኬቭ ከ ባርሴሎና
አታላንታ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
ሲቪያ ከ ሊል
ባየር ሙኒክ ከ ቤኔፊካ
ጁቬንቱስ ከ ዜኒት
ቪላሪያል ከ ያንግ ቦይስ
134 viewsÞ+, 03:08
باز کردن / نظر دهید
2021-11-02 06:08:20
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ድሬ ደዋ ከተማ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
አርባ ምንጭ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ዎልቭስ 2-1 ኤቨርተን

በስፔን ላሊጋ

ራዮ ቫልካኖ 0-0 ሴልታ ቪጎ
ሌቫንቴ 0-3 ግራናዳ

በጣልያን ሴሪ ኤ

ቦሎኛ 2-0 ካግላሪ
124 viewsÞ+, edited  03:08
باز کردن / نظر دهید
2021-11-01 13:02:39
OFFICIAL: ቶተንሃም ኑኖ ኢስፔሪቶ ሳንቶን አሰናብቱዋል
148 views𝓵𝓮𝓸, edited  10:02
باز کردن / نظر دهید
2021-11-01 13:02:39
ሜሲ፦

"ከባርሴሎና በነፃ ተጫወት ያለኝ ማንም አልነበረም ፣ 50% በላይ ከደሞዜ መቁረጥ እችል ነበር። በተቻለኝ መጠን ክለቡን ማገዝ እፈልግ ነበር ፣ የጆዋን ላፖርታ ቃላቶች ግን ጎድተውኛል ይህ ለእኔ አይገባኝም።"
147 views𝓵𝓮𝓸, edited  10:02
باز کردن / نظر دهید
2021-11-01 07:29:17 በስፔን ላሊጋ

02:30 | ራዮ ቫዬካኖ ከ ሴልታ ቪጎ
05:00 | ሌቫንቴ ከ ግራናዳ
179 views𝓵𝓮𝓸, 04:29
باز کردن / نظر دهید
2021-11-01 07:26:35
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ድሬዳዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
12:00 | አርባ ምንጭ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

05:00 | ወልቭስ ከ ኤቨርተን

በጣልያን ሴሪኤ
04:45 | ቦሎኛ ከ ካግላሪ
175 views𝓵𝓮𝓸, edited  04:26
باز کردن / نظر دهید