Get Mystery Box with random crypto!

Awash bank eth

لوگوی کانال تلگرام sport_365_world — Awash bank eth A
لوگوی کانال تلگرام sport_365_world — Awash bank eth
آدرس کانال: @sport_365_world
دسته بندی ها: ورزش
زبان: فارسی
مشترکین: 69
توضیحات از کانال

እሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
😎🅞🅦🅝🅔🅡 @Lionel_3O
➃ 𝙖𝙣𝙮 𝙘𝙤𝙢'𝙩➠👆
Join our discussion group
@sport_365_world_discussion

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


آخرین پیام ها 7

2021-11-14 06:52:55 ROLLOVER CHALLENGE DAY ONE

ቀን1 50×2=100
ቀን2 100×2=200 TODAY
ቀን3 200×2=400
ቀን4 400×2=800
ቀን5 800×2=1600
ቀን6 1600×2=3200
ቀን7 3200×2=6400

ምትመድቡትም የጨዋታ ብዛት ከ 3 አይበልጥም የጨዋታ ማነስ ደሞ የመብላት እድላቹን በ 10 እጥፍ ያሳድገዋል

ለፍታቹ ደክማቹ ያመጣቹትን ብር ተሰልፋቹ ለቁማር ቤት ድርጅቶች ብራቹን በ ወረቀት ከመቀየራቹ በፊት እኛን ያማክሩን @goldtip_admin
3 viewsGold tip ቤቲንግ, 03:52
باز کردن / نظر دهید
2021-11-13 14:19:40
ዛሬ የሚደረጉ የአፍሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች !
401 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  11:19
باز کردن / نظر دهید
2021-11-08 07:47:15
ትላንት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት

በ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

አርሰናል 1-0 ዋትፎርድ
ኤቨርተን 0-0 ቶተንሀም
ሊድስ ዩናይትድ 1-1 ሌስተር ሲቲ
ዌስትሀም 3-2 ሊቨርፑል

በ ስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

ቪላሪያል 1-0 ሄታፌ
ቫሌንሲያ 3-3 አትሌቲኮ ማድሪድ
ኦሳሱና 0-2 ሪያል ሶሴዳድ
ማሎርካ 2-2 ኢልቼ
ሪያል ቤቲስ 0-2 ሲቪያ

በ ጣሊያን ሴሪአ ጨዋታዎች

ቬኔዚያ 3-2 ሮማ
ዩዲኒዜ 3-2 ሳሱኦሎ
ሳምፕዶሪያ 1-2 ቦሎኛ
ናፖሊ 1-1 ሄላስ ቬሮና
ላዚዮ 3-0 ሳሌርኒታና
ኤሲ ሚላን 1-1 ኢንተር ሚላን

በ ጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች

ኸርታ በርሊን 1-1 ሊቨርኩሰን
ኮለን 2-2 ዩኒየን በርሊን
ግሬተር ፉርት 1-2 ፍራንክፈርት

በ ፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች

ማርሴ 0-0 ሜትዝ
ሴንት ኤቲን 3-2 ክሌርሞንት
ሬምስ 0-0 ሞናኮ
ናንትስ 2-2 ስትራርቡርግ
ሎረንት 1-2 ብረስት
ኒስ 0-1 ሞንፔሌ
ሬንስ 4-1 ሊዮን
93 views𝓵𝓮𝓸, edited  04:47
باز کردن / نظر دهید
2021-11-08 07:47:14
81 views𝓵𝓮𝓸, 04:47
باز کردن / نظر دهید
2021-11-07 15:23:12 የ ኪያ ቁጥር 2 ፊልም አዲሱ ማጀቢያ ሙዚቃ ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ ከስር Play ሚለው በመንካት ያዳምጡ

ኤሊያስ ተሾመ - ኪያዬ ቁ.2
Play ▷ ◉─────── 04:55

የዮናታን ንብረት ድምፅ ከልባቸው ለማይጠፋ በሙሉ በህዝብ ጥያቄ መሠረት የሱን የትም ያልተሰሙ Cover ሙዚቃዎችን ይዘን መጥተናል ከናንተ ሚጠበቀው Play ሚለውን መጫን ብቻ

Play ▷ ◉─────── 06:25
201 views𝓵𝓮𝓸, 12:23
باز کردن / نظر دهید
2021-11-07 12:03:54
መልካም ልደት ሪዬ ፈርዲናንድ

504 የ PL ጨዋታ
189 ክሊን ሺት
11 ጎል

6 Premier League Titles
2 League Cups
1 Champions League
1 Club World Cup

ተኛ አመት የ ልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል።
208 viewsÞ+, edited  09:03
باز کردن / نظر دهید
2021-11-07 12:03:54
#RTP_Desporto አረጋገጥኩት ባለው ዘገባ ትክክለኛ ከሆነ ሊዮኔል ሜሲ 7ተኛ ባላንዶኦር አሸናፊ ነው።
182 viewsÞ+, edited  09:03
باز کردن / نظر دهید
2021-11-07 12:01:44
በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

11:00 | አርሰናል ከ ዋትፎርድ
11:00 | ኤቨርተን ከ ቶተንሀም
11:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ
1:30 | ዌስትሀም ከ ሊቨርፑል

በ ስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

10:00 | ቪላሪያል ከ ሄታፌ
12:15 | ቫሌንሲያ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
2:30 | ኦሳሱና ከ ሪያል ሶሴዳድ
2:30 | ማሎርካ ከ ኢልቼ
5:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ሲቪያ

በ ጣሊያን ሴሪአ ጨዋታዎች

8:30 | ቬኔዚያ ከ ሮማ
11:00 | ዩዲኒዜ ከ ሳሱኦሎ
11:00 | ሳምፕዶሪያ ከ ቦሎኛ
2:00 | ናፖሊ ከ ሄላስ ቬሮና
2:00 | ላዚዮ ከ ሳሌርኒታና
4:45 | ኤሲ ሚላን ከ ኢንተር ሚላን

በ ጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች

11:30 | ኸርታ በርሊን ከ ሊቨርኩሰን
1:30 | ኮለን ከ ዩኒየን በርሊን
3:30 | ግሬተር ፉርት ከ ፍራንክፈርት

በ ፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች

9:00 | ማርሴ ከ ሜትዝ
11:00 | ሴንት ኤቲን ከ ክሌርሞንት
11:00 | ሬምስ ከ ሞናኮ
11:00 | ናንትስ ከ ስትራርቡርግ
11:00 | ሎረንት ከ ብረስት
1:00 | ኒስ ከ ሞንፔሌ
4:45 | ሬንስ ከ ሊዮን
166 views𝓵𝓮𝓸, edited  09:01
باز کردن / نظر دهید
2021-11-07 12:01:44
173 views𝓵𝓮𝓸, edited  09:01
باز کردن / نظر دهید
2021-11-06 07:58:23
በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

9:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ወልቭስ
12:00 | ቼልሲ ከ በርንሌይ
12:00 | ብሬትፎርድ ከ ኖርዊች
2:30 | ብራይተን ከ ኒውካስትል

በ ስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

10:00 | እስፓኒዮል ከ ግራናዳ
12:15 | ሴልታቪጎ ከ ባርሴሎና
2:30 | አላቬስ ከ ሌቫንቴ
5:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሪያል ቫሊካኖ

በ ጣሊያን ሴሪአ ጨዋታዎች

11:00 | ስፔዚያ ከ ቶሪኖ
2:00 | ጁቬንቱስ ከ ፊዮረንቲና
4:45 | ካግሊያሪ ከ አታላንታ

በ ጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች

11:30 | ባየር ሙኒክ ከ ፍራይቡርግ
11:30 | ወልስቨርግ ከ ኦግስበርግ
11:30 | ቦቹም ከ ሆፈንየም
11:30 | ስቱትጋርት ከ ቤልፊሌድ
2:30 | ሊፕዚንግ ከ ዶርትሙንድ

በፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች

1:00 | ሊል ከ አንገርስ
5:00 | ቦርዶ ከ ፒኤስጂ
92 views𝓵𝓮𝓸, edited  04:58
باز کردن / نظر دهید