Get Mystery Box with random crypto!

Awash bank eth

لوگوی کانال تلگرام sport_365_world — Awash bank eth A
لوگوی کانال تلگرام sport_365_world — Awash bank eth
آدرس کانال: @sport_365_world
دسته بندی ها: ورزش
زبان: فارسی
مشترکین: 69
توضیحات از کانال

እሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
😎🅞🅦🅝🅔🅡 @Lionel_3O
➃ 𝙖𝙣𝙮 𝙘𝙤𝙢'𝙩➠👆
Join our discussion group
@sport_365_world_discussion

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


آخرین پیام ها 4

2021-11-23 22:47:46 Sancho ጎል ሁለተኛውን አግብቶዋል

Utd 2 ለ 0 አየመራ ነው
81 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, 19:47
باز کردن / نظر دهید
2021-11-23 22:37:33
የሮናልዶ ጎል

ቪያሪያል 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
104 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  19:37
باز کردن / نظر دهید
2021-11-23 22:29:46 ጎልልልልልልልል ማንችስተር ዩናይትድ ሮናልዶ 78'

ቪላሪያል 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
117 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  19:29
باز کردن / نظر دهید
2021-11-23 22:19:58 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ

74'

ዳይናሞ ኬቭ 1-2 ባየር ሙኒክ
ጋርማሽ 70' ሌዋንዶውስኪ 14'
ኪንግስሊ ኮማን 42'
127 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  19:19
باز کردن / نظر دهید
2021-11-23 21:46:45
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

እረፍት

ቪላሪያል 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
152 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  18:46
باز کردن / نظر دهید
2021-11-23 21:46:45
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ

እረፍት

ዳይናሞ ኬቭ 0-2 ባየር ሙኒክ
ሌዋንዶውስኪ 14'
ኪንግስሊ ኮማን 42'
139 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  18:46
باز کردن / نظر دهید
2021-11-23 21:14:07
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

ተጀመሩ

ቪላሪያል 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ዳይናሞ ኬቭ 0-0 ባየር ሙኒክ
149 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  18:14
باز کردن / نظر دهید
2021-11-23 19:09:40
4ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ወላይታ ድቻ 3-1 ኢትዮጵያ ቡና
ቃልኪዳን 11' ታፈሰ 51'
ስንታየሁ 48'
ስንታየሁ 66'

ወላይታ ድቻ የዛሬን ጨዋታ ማሸነፍቸውን ተከትሎ በውድድር አመቱ ባደረጓቸው አራት ጨዋታዎች ዘጠኝ ነጥቦችን ማግኘት የቻሉ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

ኢትዮጵያ ቡና በውድድር አመቱ ባደረጓቸው አራት ጨዋታዎች ሁለት ነጥቦችን ብቻ በማግኘት አስራ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።


https://t.me/sport_365_world
222 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  16:09
باز کردن / نظر دهید
2021-11-21 09:01:29
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

9:00 | አርባ ምንጭ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ
12:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

በ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

11:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን
1:30 | ቶተንሀም ከ ሊድስ ዩናይትድ

በ ስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

10:00 | ሄታፌ ከ ካዲዝ
12:15 | ግራናዳ ከ ሪያል ማድሪድ
2:30 | ኢልቼ ከ ሪያል ቤቲስ
5:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ቫሌንሲያ

በ ጣሊያን ሴሪአ ጨዋታዎች

8:30 | ሳሱኦሎ ከ ካግሊያሪ
11:00 | ሳሌርኒታና ከ ሳምፕዶሪያ
11:00 | ቦሎኛ ከ ቬኔዚያ
2:00 | ኢንተር ሚላን ከ ናፖሊ
4:45 | ጄኖዋ ከ ሮማ

በጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች

11:30 | ፍራይቡርግ ከ ፍራንክፈርት
1:30 | ሜንዝ ከ ኮለን

በ ፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች

9:00 | ብረስት ከ ሊንስ
11:00 | ሜትዝ ከ ቦርዶ
11:00 | ትሮይስ ከ ሴንት ኤቲን
11:00 | ስትራርቡርግ ከ ሬምስ
11:00 | አንገርስ ከ ሎረንት
1:00 | ክሌርሞንት ከ ኒስ
4:45 | ሊዮን ከ ማርሴ
319 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  06:01
باز کردن / نظر دهید
2021-11-20 19:27:00
BREAKING!

አጉዌሮ ከእግርኳስ ራሱን ለማግለል ሊገደድ ነው።

የልብ ችግሩ እግርኳስን እንድያቆም ያስገደድዋል ይህን የሚገልፅ ጋዜጣዊ መግለጫ በሚቀጥለው ሳምንት ይሰጣል።
350 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  16:27
باز کردن / نظر دهید