Get Mystery Box with random crypto!

Awash bank eth

لوگوی کانال تلگرام sport_365_world — Awash bank eth A
لوگوی کانال تلگرام sport_365_world — Awash bank eth
آدرس کانال: @sport_365_world
دسته بندی ها: ورزش
زبان: فارسی
مشترکین: 69
توضیحات از کانال

እሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
😎🅞🅦🅝🅔🅡 @Lionel_3O
➃ 𝙖𝙣𝙮 𝙘𝙤𝙢'𝙩➠👆
Join our discussion group
@sport_365_world_discussion

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


آخرین پیام ها 3

2021-11-26 19:39:44
አስገራሚ ግሩፕ ተከፈተ የማንቼ ደጋፊ የሆኑ ችኮች ብቻ የሚያወሩበት፡፡ እንደዚህ አይነት ግሩፕ ሲከፈት ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ፡፡

ማስጠንቀቂያ ወንድ መግባት አይችልም፡፡ ቺክ መጀንጀን የለ፡፡

ወንዶች እንዳትቀየሙ ለናንተም ተከፍቷል፡፡ ግን ከኳስ ዉጭ ማዉራት አይቻልም፡፡ እና ደሞ ሰገቡ ፆታችሁን መርጣችሁ፡፡
170 views16:39
باز کردن / نظر دهید
2021-11-26 10:37:57
ማንችስተር ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ቀጥረዋል !

ራልፍ ራኚክ የማንቸስተር ዩናይትድን ጊዜያዊ አሰልጣኝነት ለመረከብ ከክለቡ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

የ 63 አመቱ ጀርመናዊ የ ዋና አሰልጣኝነት ኮንትራት 6 ወራት ሲሆን ከዚያ በኋላ ለ2 ዓመታት በክለቡ የስፖርት አማካሪ ሆኖ ያገለግላል።

የስራ ፍቃድ የመስጠት መዘግየት ምክንያት በሳምንቱ መጨረሻ ዩናይትድ ከቼልሲ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ቡድኑን ይመራሉ ተብሎ አይጠበቅም።

ራልፍ ራኚክ ከዚህ ቀደም ሃኖቨርን፣ ሻልከን፣ ሆፈንሃይምን እና ላይፕዚግን በአሰልጣኝነት መርቷል።

https://t.me/sport_365_world
108 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  07:37
باز کردن / نظر دهید
2021-11-25 22:44:20
አሁን የተደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

FULL-TIME

#ዩሮፓ_ሊግ

ራፒድ ዊና 0-2 ዌስትሃም
#ያርሞሌንኮ 40'
#ኖብል 45' pk

ባየር ሊቨርኩሰን 3-2 ሴልቲክ
ሪያል ቤትስ 2-0 ፈሪንካቫሮስ
ጋላታሳራይ 4-2 ማርሴይ
ሎካሞቲቪ ሞስኮ 0-3 ላዚዮ

#ኮንፈረንስ_ሊግ

ሙራይ 2-1 ቶተንሃም
#ሆርቫት 11' #ኬን 72'
#ማሮሳ 94'

https://t.me/sport_365_world
191 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  19:44
باز کردن / نظر دهید
2021-11-25 20:21:44 𝗥𝗼𝗹𝗹𝗼𝘃𝗲𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗹𝗹𝗲𝗻𝗴𝗲 ይቀላቀሉን!

ቤቲንግ እየተበላቹ ለተቸገራቹ ምንም ሳትጨናነቁ በ 50 ብር ካፒታል ብቻ በ መነሳት እጅግ በጣም የተጠኑ ጨዋታዎችን አብረዉን በመጫወት በሳምንት 7 ቀን ወይም 6400 ብር የሚያሸንፉበትን 𝗣𝗟𝗔𝗧𝗙𝗢𝗥𝗠 ይቀላቀሉ

ቀን1 50×2.3 ODD=100
ቀን2 100×2.3 ODD=200
ቀን3 200×2.3 ODD=400
ቀን4 400×2.3 ODD=800
ቀን5 800×2.3 ODD=1600
ቀን6 1600×2.3 ODD=3200
ቀን7 3200×2.3 ODD=6400

ለፍታቹ ደክማቹ ያመጣቹትን ብር ተሰልፋቹ ለቁማር ቤት ድርጅቶች ብራቹን በ ወረቀት ከመቀየራቹ በፊት እኛን ያማክሩን
@goldtip_betting
@goldtip_betting
@goldtip_betting
101 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, 17:21
باز کردن / نظر دهید
2021-11-25 20:21:34
ሰበር ዜና
ዶ/ር አብይ ምን አለ?

እውነት ከሆነ ልብ ይሰብራል

ሙሉውን ለማየት . OPEN የሚለውን ይጫኑ

https://t.me/joinchat/5fsxwoZ-vIxlZjdk
153 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, 17:21
باز کردن / نظر دهید
2021-11-25 20:19:00 የፍቅር ካልኩሌተር

የስምዎን የመጀመሪያ ፊደል ይጫኑ!! ስለ እራስዎ ይወቁ
135 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, 17:19
باز کردن / نظر دهید
2021-11-25 19:50:16 Any one who want cross inbox me

@Lionel_3O
161 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, 16:50
باز کردن / نظر دهید
2021-11-25 19:47:41
ስሜትን የሚገልፅ ምርጥ እና ለየት ያለ ለProfile የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን እና ጥቅሶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
171 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, 16:47
باز کردن / نظر دهید
2021-11-23 22:52:55
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ቪላሪያል 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
ሮናልዶ 78'
ሳንቾ 90'
77 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  19:52
باز کردن / نظر دهید
2021-11-23 22:52:55
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ዳይናሞ ኬቭ 1-2 ባየር ሙኒክ
ጋርማሽ 70' ሌዋንዶውስኪ 14'
ኪንግስሊ ኮማን 42'
70 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  19:52
باز کردن / نظر دهید