Get Mystery Box with random crypto!

Awash bank eth

لوگوی کانال تلگرام sport_365_world — Awash bank eth A
لوگوی کانال تلگرام sport_365_world — Awash bank eth
آدرس کانال: @sport_365_world
دسته بندی ها: ورزش
زبان: فارسی
مشترکین: 69
توضیحات از کانال

እሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
😎🅞🅦🅝🅔🅡 @Lionel_3O
➃ 𝙖𝙣𝙮 𝙘𝙤𝙢'𝙩➠👆
Join our discussion group
@sport_365_world_discussion

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


آخرین پیام ها 6

2021-11-15 12:25:02
ትላንት የተደረጉ የ አለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች አጠቃላይ ውጤት



https://t.me/sport_365_world
49 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  09:25
باز کردن / نظر دهید
2021-11-15 06:10:05
𝗡𝗘𝗪 𝗥𝗘𝗚𝗜𝗦𝗧𝗥𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 𝗢𝗣𝗘𝗡

ዛሬም ምዝገባ ዛሬም ቀመር አለ ኑ ካሸናፊዎች መንደር ተቀላቀሉ

የ ብዙዎቻቹ ጥያቄ ስለሆነ መመልሰ ግዴታ ነዉ፡፡

ጥያቄ አንድ:-𝗥𝗢𝗟𝗟𝗢𝗩𝗘𝗥 ምን ማለት ነዉ?


መልስ:- 𝗥𝗢𝗟𝗟𝗢𝗩𝗘𝗥 ማለት ያላቹን ብር በ 2 ODD ማባዛት ማለት ነዉ፡፡

ለምሳሌ:-ያላቹ ብር 50 ብር ቢሆን
ቀን1 50×2=100
ቀን2 100×2=200
ቀን3 200×2=400
ቀን4 400×2=800
ቀን5 800×2=1600
ቀን6 1600×2=3200
ቀን7 3200×2=6400

ጥያቄ ሁለት:- እየተጫወትን መሀል ላይ ጨዋታ ቢከሽፍስ


መልስ:- የራሳችን የሆነ Staking Plane ስላለን ብንሸነፍስ የሚል ሃሳብ አይገባዎትም

መጀመሪያ በጣም ትንሽ ብር እና የህፃን ጨዋታ ሊመስል ይችላል ነገር ግን ይሄን የምትበሉትን ብር በተከታታይ ያለ እረፍት ለ 7 ቀን ብትጫወቱ እና የምትበሉትን ብር ብታባዙት በ ቀን 7 (በሳምንት) የምታገኙት የ ብር መጠን (6400) ይሆናል ማለት ነዉ፡፡
ሌላዉ ደሞ 2 ODD በተጫወታቹ ቁጥር የመበላት እድላቹ በጣም ዝቅተኛ ነዉ ሚሆነዉ

ምትመድቡትም የጨዋታ ብዛት ከ 3 አይበልጥም የጨዋታ ማነስ ደሞ የመብላት እድላቹን በ 10 እጥፍ ያሳድገዋል

እስቲ ቆም ብላቹ አሰላስሉ እስከ መቼ ድረስ ነዉ ለፍታቹ ደክማቹ ያመጣቹትን ብር ተሰልፋቹ ለቁማር ቤት ድርጅቶች ብራቹን በ ወረቀት ምትቀይሩት
ለመዝገብ እና ከ እኛ ጋር ማሸነፍ ምትፈልጉ ብቻ አዉሩን @goldtip_admin
50 viewsGold tip ቤቲንግ, 03:10
باز کردن / نظر دهید
2021-11-14 18:52:53
የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ የተሸነፈው ነሀሴ 3, 2019 ነበር ፤ ከዛ በኋላ ያደረጓቸውን 26 ጨዋታዎች ላይ ሽንፈት አልቀመሱም ።

https://t.me/sport_365_world
281 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  15:52
باز کردن / نظر دهید
2021-11-14 18:42:12
የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ዚምባብዌ 1-1 ኢትዮጵያ
ማሀቺ 39' አቡበከር 85'
https://t.me/sport_365_world
387 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  15:42
باز کردن / نظر دهید
2021-11-14 11:05:50 Sport 365 world Wide pinned a photo
08:05
باز کردن / نظر دهید
2021-11-14 09:21:23
ለኳታር አለም ዋንጫ ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት፦

ኳታር
ጀርመን
ዴንማርክ
ብራዚል
ቤልጂየም
ፈረንሳይ
291 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  06:21
باز کردن / نظر دهید
2021-11-14 09:21:23
ቪክቶር ሊንደሎፍ ስለ ሮናልዶ ይናገራል !

"ከሮናልዶ መምጣት በኋላ በቡድኑ ውስጥ ያለው ሁኔታ ብዙም አልተለወጠም። በእርግጥ በሜዳው ላይም ሆነ ከሜዳው ውጪ ወሳኝ ሚና የሚጫወት አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እግር ኳስ ተጫዋች አስፈርመናል። እንደዚህ አይነት ተጫዋች መኖሩ በጣም ጥሩ ነው። ወጣት ተጫዋቾችን ብዙ የሚረዳ እና የሚደግፍ ጥሩ ሰው ነው።"
262 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  06:21
باز کردن / نظر دهید
2021-11-14 09:20:27
ዛሬ የሚደረግ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ

09:00
ዚምባብዌ ከ ኢትዮጵያ

ድል ለዋልያዎቹ
266 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  06:20
باز کردن / نظر دهید
2021-11-14 09:20:27
ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ውጤቶች።
261 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited  06:20
باز کردن / نظر دهید