Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها 42

2021-08-18 13:30:02 *« رد وهدم قاعدة الإخوان المسلمين التعاون والمعذرة، نتعاون فيما اتفقنا عليه ويعذر بعضنا بعضا فيما اختلفنا فيه » .*

الشيخ العلامة الجامي -رحمه الله- :

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida
372 viewsedited  10:30
باز کردن / نظر دهید
2021-08-18 05:50:32 من لم يتربَّ على كتب السلف في المعتقد
يضل ويضل؛ لذا لا تتعجب من مخالفة مشاهير الدعاة لبعض أصول أهل السنة والجماعة؛
فهم لم يتربوا على أصولهم!.
374 views02:50
باز کردن / نظر دهید
2021-08-17 23:11:58
የአሹራ ቀንን መፆም ማስታወሻ
ደሴ አል አዝሓር መስጂድ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3247
398 views20:11
باز کردن / نظر دهید
2021-08-17 17:54:33 የሀቅ ብቻ ጠበቃ እንሁን
ውድ የአላህ ባሮች ሆይ አላህ ውደታችንንም ሆነ ጥላቻችንን ሊላህ ያድርግልን። ምንጊዜም ቢሆን ሀቁ ምንድነው የሚለውን እናስቀድም ሀቅን ላለመቀበል የአላዋቂዎች ምክያቶችን አናምጣ።
በዚህ ጉዳይ ብዙዎቻችን ተፈትነናል፣ አንዳንድ ጊዜ ለነፈስያችን ስንል እንወዳለን፣እገሌ ይመቸኛል ፣እገሌ አይመቸኝም ደረቅ ነው አይጥምም፣ ብዙም እውቅት የለውም፣ እገሌ እኮ ትልቅ ሸክ ነው ብዙ ኪታብ ቀርቷል፣ ወዘተ ።
አንድ የሱና ወንድምህ ስለ ቢድዓህና ስለቢድዓ ሰዎች ሲነግርህ ካላመንከው ያለውን ነገር እውነታ አጣራ ካለበለዚያ ሃቅን በተልካሻ ምክንያት አታስተባብል ፣ሀቅ ሙስሊም የጠፋው እቃ ናት የትም ቢያገኛት ይይዛታል።ዛሬ ዛሬ ግን ሀቅ የራሱ ሸክ ወይም ኡስታዝ ካልነገረው እንደባጢል እየታየ ፣ሀቅ በእልክ እየተቀየረ መጥቷል፣ መቼም የሀገራችን ኡስታዝነት ባስተማረ ሳይሆን በቀራ ስለሆነ ስንት አመት ሙሉ በተውሂድ ዳእዋ ላይ የቆዮ ሰዎች ጃሂሎች ሲባሉ ሰለፊዮችን የሚተቹ ደግሞ ዶክተሮች ፣ኡስታዞች መባል ከጀመረ ሰነባብቷል። ነገር ግን ወደድንም ጠላን የጀነት ሰዎች ብሉ ጠጡ የሚባሉት አውቀው በሰሩት ምክንያት እንጅ ባወቁት ወይም በቀሩት ብቻ እንዳልሆነ ሁላችንም ልንገነዘብ ይገባል፣ ብዙ አውቀን ስራ ላይ ደካማ ከምንሆን ትንሽ አውቀን ብንሰራ ይሻላል ። አላህ የሚናገሩትን ከሚተገብሩ፣ ወደተውሂድ ከሚጣሩ ያድርገን።
Hussein Ali (Durus & Fewa'id)
ሑሴን ዐሊ (ደርሶችና መልእክቶች)
https://t.me/husseinali210
327 views14:54
باز کردن / نظر دهید
2021-08-17 17:54:33 አንተም በኔ አፍ ተንፍስ የሚል ህግ ከያዝክ የግድ ራስህን ለማኖር ሰውየውን ማስጮህ አለብኝ ብለህ ታምናለህ።ምክንያቱም መተንፈስ የፈለከው በሰው አፍ ነዋ!! እሱ ዝም ካለ አንተ እንደ ምትደርቅ ስለምትገምት የግድ ሰውየውን ኮልኩለህም ቢሆን ማስተንፈስ አለብኝ ብለህ ታምናለህ።
187 views14:54
باز کردن / نظر دهید
2021-08-17 08:41:32 "ከአሕባሽ ጋር መነጋገር"

አቡ ኢምራን ሙሐመድ ሲራጅ
https://t.me/Daru_Sunnah/1457
293 views05:41
باز کردن / نظر دهید
2021-08-16 18:23:54 አስቸኳይ ማስተካከያ


የአሹራ ፃም ሀሙስ ነው

ልዩነት የተፈጠረበት ምክንያት

ሼር በማድረግ እናስታውስ


አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
178 views15:23
باز کردن / نظر دهید
2021-08-16 17:48:32 አሰላሙአለይኩም የአሹራ ፆም ሙሀረም 10 የሚሆነው የፊታችን ሀሙስ ነው።
ስለዚህ 9ኛው ቀን ከነገ ወዲያ እሮብ ሲሆን፣ ሀሙስ 10 ይሆናል።
292 views14:48
باز کردن / نظر دهید
2021-08-14 13:43:27 افتتاح جامعة سلفية في اليمن خطوة كبيرة نحو نشر العلم والتعليم ومحاربة العقائد الفاسدة ، ومحاربة الاختلاط ، وقطع الذرائع على من يريد الحصول على الشهادة في أماكن غير مأمونة عقائديا وأخلاقيا ، وفيها تنفيس على كثير من الإخوة ممن لا يستطيع التفرغ لطلب العلم في دور الحديث، أو من هو مطالب من أبيه أو ولي أمره بالدراسة الجامعية ، التي كانت تضطرهم إلى التسجيل في جامعات إخوانية أو نحوها، وأيضا ستمكن السلفيين من الوصول إلى شرائح متعددة من المجتمع لم يكونوا في نطاق الاستهداف الدعوي مسبقا ، وفيها فتح للمجال أمام الطلاب من خارج اليمن للدخول إلى اليمن لطلب العلم بطرق رسمية بعيدة عن إشكالات الماضي .

ثم إن هذه الجامعة ستكون رافدا كبيرا - بإذن الله - لدور الحديث ، كما كانت الجامعة الإسلامية في المدينة النبوية رافدا لحلقات المشايخ في المسجد النبوي ونحوه.

نعم قد يكون غرض البعض الشهادة الدنيوية؛ لكن هذه مفسدة تغمس في بحر الحسنات الأخرى للجامعة.

وكم قد نفع الله بالمدارس الأهلية السلفية التي يقوم عليها المشايخ في مدينة الحديدة، وكانت سببا في قوة الدعوة في تلك المناطق بما لا نظير في مناطق اليمن الأخرى.

فتوكلوا على الله ، واستعينوا بالله ، وزاحموا أهل الباطل بما معكم من الحق والنور والهدى.

الجامعة الإسلامية العالمية باليمن
برئاسة الدكتور عبد الله بن مرعي العدني
147 views10:43
باز کردن / نظر دهید