Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها 43

2021-08-13 19:47:23 አስተውል!!

የአሕባሽን ብልሹ እምነት ብልሹነቱን ለማወቅ ብሩህ አዕምሮ በቂ ነው።
312 views16:47
باز کردن / نظر دهید
2021-08-13 19:39:48 ተግባር ላይ ውሏል ወይ?
አሏህ ያያል ይሠማል እንላለን !
ምን ያህል ተግባር ላይ ውሏል?!

https://t.me/Sunnah_Media/2557

https://t.me/Muhammedsirage
310 views16:39
باز کردن / نظر دهید
2021-08-11 17:30:26 ከሩኩዕ ከተነሱ ቡሃላ እጅን ወደታች መልቀቅ(በደረት ላይ አለመያዝ)፤
=>

ይህም መስኣላ ልክ እንደ ሌሎች ኺላፍን እንደሚያስተናግዱ አንዳንድ መስኣላዎች ሁሉ አንድ መስኣላ ነው።ሆኖም ግን እጅን መልቀቅ የተሻለነው የሚለውን ቃሉ የብዙሀን አኢማዎች ንግግር እንደሆነ አብዱሏህ አልበሣም "ተውዲሑ_ል አሕካም"የተሰኘ ኪታቡ ላይ እንዳሰፈር ይጠቀሳል።ለዚህም አቋም እንደ ማስረጃነት የተጠቀሙት ከሩኩዕ ቡሃላ እጅን በደረት ላይ መያዝን በተመለከተ ምንም አይነት ከድክመት የፀዳ ጠቋሚ ሐዲስ አለመኖሩ እንደሆነ ይናገራል።

ይህን አቋም ከደገፉት አኢማዎች መካከል ኢማሙ ሻፊዒ እና ኢማሙ አሕምድ በአንድኛው ንግራቸው ይህን እንደመረጡ ተነግሯል።ዝቅ ስንልም የኢማሙ_ል አልባኒ እና የሸይኽ ሙቅቢል አል_ዋዲዒይም አቋም ነው።

ምንጭ ፦መሳኢሉ "አሕመድ"ሊብኒሂ ሷሊህ (2/205) "አል_ሙምቲዕ"(1/433) "ሸርሑ_ል ሙሀዘብ"(3/417) "ተውዲሑ_ል አሕካም"(2/182)

#አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida
258 viewsedited  14:30
باز کردن / نظر دهید
2021-08-09 23:22:29 የኢትዮጲያን ሙስሊም አላህ ይድረስለት።

ዱኒያ ላይ ለዘላለማዊ ሒዎት እንዳልተፈጠርን እናምናለን ነገር ግን ሒወትን ሙሉ በሰቆቃ መግፉት ትግስትን ይፈታተናል።
አለመፈጠርንም ያስመኛል
ከፈተና በፊት ሞትንም ያስመርጣል።


ጌታችን ሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስልን።
ክፉም ከመጣ በሽሀዳ ላይ አድርግልን
256 viewsedited  20:22
باز کردن / نظر دهید
2021-08-07 14:59:33 تُرَى متى يُنقَّى هذا القلب من الدَّنس؟

إلى كم ذا المريض كل يوم ينتكس؟

إنما أنت بقية الراحلين فاعتبر بهم وقِسْ.

[ ابن الجوزي | التبصرة (٥٥٤/٢) ]
183 views11:59
باز کردن / نظر دهید
2021-08-06 15:32:44 ረድ ላይ ሙዋዘና አለን? | ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም


224 views12:32
باز کردن / نظر دهید
2021-08-06 14:43:13 ‏قالﷺ:
‏"إنّ خير أيامكم يوم #الجمعة،
‏ فأكثروا عليّ من الصلاة فيه"

‏-يستحب الصلاة على النبيﷺ في جميع الأوقات،
‏ولكن في يوم الجمعة أخص

‏"ابن باز" رحمه الله
52 views11:43
باز کردن / نظر دهید
2021-08-05 21:49:27 اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

#ማስታወቂያ
የዳዕዋ ጥሪን ይመለከታል!!!

➲ ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን አባቶቻችን ሁላችሁም እንደምን አላችሁ።
እንደሚታወቀው በሸዋሮቢት ከተማ የምንቀሳቀስ እህት ወንድሞቻችሁ ተከራይተን የነበርንበትን ቦታ በመልቀቅ ወደራሳችን ቦታ በመዛወር በደበኛ እንቅስቃሴ ማድረግ መጀመራችን ቀደም ባሉት ጊዜያት ገልፀልላችኋል።

ቀብድ በመክፈል ቀሪ ክፍያችንን ወደፊት ለመክፈል በመነጋገር በአድሱ ቦታችን ላይ ቆርቆሮ በቆርቆሮ የሆነ መስጂድም መስራታችንን አብዛኞቻችሁ ታውቃላችሁ አንዳንዶችም በግንባታው ተሳታፊዎች ነበራችሁ።

በመሆኑም አዲስ በሰራነው ፉርቃን መስጂድ ለመጀመሪያ ጊዜ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። የዳዕዋው ፕሮግራም የፉርቃንን መስጂድ እንቅስቃሴ ከመደገፍ ባለፈ ተውሂድና ሽርክን ሱንና እና ቢድዓን የተመለከቱ ሙሐደራዎች በብርቅዬ ኡስታዞች እና መሻይኾች ይደረጋል።

ስለዚህ መላው ሱንና ወዳድ ማህበረሰብ ከሰፊ በረት (ራሳ)፣ ከየለን፣ ከጥቁሬ ከጀወሃና ካልተጠቀሱ በሸዋሮቢት አካባቢ ወይም ዙሪያ ከሚገኙ አካባቢዎች የቻለ ሰውም ከሌሎች አካባቢዎች ወደ ሸዋሮቢት ከተማ ፉርቃን መስጂድ በመምጣት ሰለፍዮችን ከማበረታታት እና ከመደገፍ ባለፈ በሱና ኡስታዞቻችን የሚሰጡ ዳዕዋወችን እንዲትካፈሉ ስንል ለሁላችሁም ጥሪ እናስተላልፋለን።


ዳዕዋው የሚደረግበት ዕለት
መጪው እሁድ ነሃሴ 02 ቀን 2013 E.C ወይም ዙል ሂጃ 26 H.C ከጧቱ 2:00 አካባቢ ጀምሮ ይሆናል።

በዳዕዋው ፕሮግራም ከሚገኙት መካከል
❶ ሸይኽ አዎል አህመድ አልከሚሴ ሀፊዘሁሏህ
❷ ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
ሀፊዘሁሏህ
❸ ኡስታዝ ኸድር አህመድ ሀፊዘሁሏህ
➧ እንዲሁም ከደሴ ሌሎች ሸይኾች እና ኡስታዞች እንደሚገኙም ይጠበቃል።


በመጪው እሁድ እግሮች ሁሉ ወደ ሸዋሮቢት ፉርቃን የሰለፍዮች መስጂድ ያመራሉ። በዳዕዋው አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። ሌላ ፕሮግራም እንዳትይዙ የያዘም ቀይሮ እሁድ ሸዋሮቢት ላይ ከኛ ጋር ከውድ የሰለፍያ መሻይኾች እና ኡስታዞች ጋር ደምቀው ይዋሉ!!!

አዘጋጆቹ፦ የሸዋሮቢት ሰለፍዮች


ለተጨማሪ መረጃዎች፦
⓵) መሀመድ መኮንን [አቡ ኢምራን]
ስልክ ቁጥር +251925221042
⓶) አክረም ተሾመ [አቡ ረስላን]
ስልክ ቁጥር +251920153478
⓷) ኸድር አደም [አቡ ሳራህ]
ስልክ ቁጥር +251913826562
➚ ደውላችሁ ማጣራት ትችላላችሁ!!!

➪ ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
https://t.me/yeshewarobitselefyoch

➩ ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል
https://t.me/Yeshewarobitselefiyochgroup


ሼርርር ሼርርር ሼርርር
share share share
199 views18:49
باز کردن / نظر دهید
2021-08-04 15:54:39 አንድ ሰጋጅ "ፊት ለፊቱ የሚሰትረው" የሆነ ሱትራ ሊጠቀም ግድ ነው።በርግጥ የኡለሞች ሒላፍ እንዳለ ቢቀመጥም አመዛኙ ቃል ግን ግዴታነቱ እንደሆነ ይነገራል። ይሄንንም አቋም ከደገፉ እለሞች መካከል ከፊል ሓናቢላዎች፣አቡ አዋና፣ ኢማሙል አልባኒ፣ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ እና ኢብኑ ሑዘይማም ኪታቡ ላይ በርዕስ መልክ ማስቀመጡ ግዴታ መሆኑን እንደሚደግፍ ያሳያል ይላሉ እናም ሌሎችም ኡሉሞች ጭምር ተጠቃሽ…
237 views12:54
باز کردن / نظر دهید
2021-08-04 15:47:55 አንድ ሰጋጅ "ፊት ለፊቱ የሚሰትረው" የሆነ ሱትራ ሊጠቀም ግድ ነው።በርግጥ የኡለሞች ሒላፍ እንዳለ ቢቀመጥም አመዛኙ ቃል ግን ግዴታነቱ እንደሆነ ይነገራል።

ይሄንንም አቋም ከደገፉ እለሞች መካከል ከፊል ሓናቢላዎች፣አቡ አዋና፣ ኢማሙል አልባኒ፣ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ እና ኢብኑ ሑዘይማም ኪታቡ ላይ በርዕስ መልክ ማስቀመጡ ግዴታ መሆኑን እንደሚደግፍ ያሳያል ይላሉ እናም ሌሎችም ኡሉሞች ጭምር ተጠቃሽ ናቸው።

ከፊል ምንጮች፤የከፊል ሀናቢላዎች አቋም የተገለፀበት "አል_ኢንሷፍ(2/101)፣አቡ አዋና ፊ ሶሒሕ(2/47)፣ኢብኑ ሑዘይማ(800)፣ሙግኒ(3/80)(3/90_91)፣አል_ፈትሕ ሊቢኒ ረጀብ(493)


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida
374 views12:47
باز کردن / نظر دهید