Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها 46

2021-07-01 21:32:18 يقول شيخ الإسلام ابن تيمية:

وأصل ضلال الخلق من كل فرقة
هو الخوض في فعل الإله بعلة

فإنهم لم يفهموا حكمة له
فصاروا علي نوع من الجاهلية

أبو عبيدة
https://t.me/AbuOubeida
804 views18:32
باز کردن / نظر دهید
2021-07-01 21:17:17
በአለም ላይ ለምትገኙ አህለሰናዎች በሙሉ!

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

አህለሱናዎች ሰለፍያዎች ስንተባበር ያምረረብናልና፤ ተባብረን፤ ተጋግዘን፤ ተረዳድተን መርሳ ላይ ሊሰራ የታሰበውን #የሰለፍዮች_መስጅድ ለመገንባት የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ!

መርሐ-ግብር በኦን ላይን የገቢ ማሰባሰቢያ

የፕሮጀክቱ አይነት በውስጡ መርከዝ ያቀፈ የሰለፍያ መስጅድ

አካባቢ፦ ሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ

ፕሮጀክቱ የሚያርፍበት የቦታ ሥፋት፦ 500 ካሬ ሜትር

የፕሮጀክቱን ቦታ ለመግዛት የቀረን 800,000 ብር

ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልገው በጀት፦ ከ 5 ሚሊዮን ብር በላይ!

የማስተናገድ አቅም፦ በአንድ ጊዜ ከ1000 ሰዎች በላይ

ሥያሜ፦ ሱቡለ ሰላም መስጅድ

የገቢ ማሰባሰቢያ ዕለት በመጭው እሁድ (ሰኔ 27–2013 ዓ.ል) ከቀኑ 8፡00 ሰአት ጀምሮ እስከ …

ዋና ክንውን፦ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር (ቴሌቶን) ይካሔዳል። ይህ 'ኘሮግራም' የተሳካ ይኾን ዘንድ በአለም ያሉ አህለሱና ባለሐብቶች ከፍተኛ ተሳትፎ እንዲያደረጉ ይጠበቃል። ከፍተኛ ገንዘብም በማሰባበሰብ መስጅዱን እና መርከዙን በግሩ ማቆም ተፈልጓል። ይህ እንዲሆን በመጀመሪያ የአላህን እርዳታ እየጠየቅን የእርስዎም ድርሻ ከፍተኛ ስለሆነ ኢስላማዊ ኃላፊነትዎን እንዲዎጡ በአደራ ጠርተንዎታል፡፡

የመርሳ ሰለፍዮች ጀመዓ

የዋትስአፕ ግሩፕ መቀላቀል ከፈለጉ Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/D6Pc4Mjomqp2vOBaS0Jwbg

የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/joinchat/IgNOFU1kFEYQbeNGn3_S1A

ይቀላቀሉ ሼር (Share) ሼር
634 views18:17
باز کردن / نظر دهید
2021-07-01 16:57:42 ‏قال الشيخ ربيع المدخلي -حفظه الله- :

كان ‎الشيخ الألباني يُناظِر علماء المنطق فيكونون كالأطفال أمامه، وهو ما درس المنطق!

لكن آتاه الله مَنطِقًا وآتاه عِلمًا، ولا حُجَّة أقوى من حجج الكتاب والسنة.

[ مرحبا يا طالب العلم : ص(٣٤٧) ]
673 views13:57
باز کردن / نظر دهید
2021-07-01 16:57:42 قال الشيخ ‏ابن باز - رحمه الله - :

« ما رأيتُ تحت أديم السماء عالمًا بالحديث في العصر الحديث مثل العلاَّمة محمد ناصر الدِّين الألباني ».

[ المصدر: حياة الألباني: ص( ٦٦/٦٥) ]

وقال ‏الشيخ صالح اللحيدان -حفظه الله- :

« لا شك أن الألباني رحمة الله عليه، من نوادر عصره ».

[شرح مختصر مسلم 19-01-1437هـ]
642 views13:57
باز کردن / نظر دهید
2021-07-01 10:55:02 #የቢድዓ ሰዎችን ስለመራቅ ፣ ከእነሱ ጋርም ስለ መተባበር ፣ አጠር ያለ መልእክት

#Ustaz Muhammedsirage M.NUR
السلفية
https://t.me/Ibnu_Jabir/1190
660 views07:55
باز کردن / نظر دهید
2021-07-01 10:21:50 #እያገቡ_መፍታት__!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክብር ሆኖ ሳለ ከአሏህ የፀደቀ፡
የነብያት ሱና ሆኖ የታወቀ፡
የመጥፎ ነገሮች ግሩም መጠበቂያ፡
ሰው የሚዘራበት ውድ መነቃቂያ፡
ሆኖ ሳለ ትዳር የሰው መታወቂያ፡
ባለንበት ዘመን ሆነ መሳለቂያ፡
ወጣት ከርሱ ሸሸ መስሎት መሳቀቂያ፡
#ምን__ይሻላል_??
ይነበብ ይህ ችግር ተገልፆ መፅሀፉ፡
የሰሙትን ሁሉ አምነው እየፃፉ፡
አሜን ብለው ስንቶች ከእውነት ዘንድ ጠፉ?
መጋባት ፀጋ ነው ብለው ቀርፀውን፡
መረጃን አጣቅሰው ዑስታዞች ነግረውን፡
በአንዳንዶቹ ቀንተን አይተነው ፍሬውን፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለካ በዚህ ዘመን ትዳር ሆኗል አዳር፡
የጊዜ ቆይታው አፋፍ ነው ወንዝ ዳር፡
ጥቅምት ኒካህ አስረው ያሰርጉታል ህዳር፡
ልምድ ሆኗል አሉ ይሔ ዳር እስከዳር፡
#ወይ__ትዳር__!!
ባልተዋለ ውሎ ባልተቃኘ መንደር፡
ይገመታል እንጂ ያልታየ አይነገር፡
በጣም ያሳዝናል ሴቱም አልታመነ፡
ወንድነቱ ላሽቋል ወንዱም ወንድ አልሆነ፡
የትዳርን ክብር አራካሹ በዝቶ፡
ሀራሙና መጥፎው ዝሙቱ ተስፋፍቶ፡
በስልጣኔ ስም ስሙ ተተክቶ፡
እውነተኛው ትዳር አይቶ ተመልክቶ፡
ዛሬስ ሞተ መሰል ፍቅር ገደል ገብቶ፡
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
እውነት ፍቅር ሙቷል ለኔ ይመስለኛል፡
በየ ደረስኩበት ከጭቅጭቁ ጋር ፍቹ ይታየኛል፡
ከማይለቅ አሻራ በትካዜ ሟሙተው
በፍቅር መኖርን መግባባትን ትተው፡
እንደ ቀላል ነገር ቀሩ ተለያይተው፡
በፀጉር ስንጠቃ ከተነጋገሩ፡
መፋታት ነው በቃ እንድህ ነው ነገሩ!?
#ኢና_ሊላሒ_ወኢና_ኢለይሒ_ራጂዑን!!
ምን እንኳን ቢከፋ አንድ ይቅርታ በጁ፡
በመቻቻል አምነው ካልሆኑ ዝግጁ፡
በደቡብ በምዕራብ ቢዞሩ በኤጁ፡
ትዳር አይገኝም ምን እድሜ ቢፈጁ፡
ይልቁንስ አግቡ ሳታገቡ አታርጁ፡
#ስለሆነም__
ክብራችን እያለ ተመካክሮ ኑሮ፡
እንድንነጋገር አድርጎ አምላክ ፈጥሮ፡
የምን ልዩነት ነው ምንድን ነው ሚስጥሩ፡
በምን መልክ ልፃፍ አስፈራኝ ነገሩ፡
ሰኞ ተገናኝተው ማክሰኞ መማታት፡
ረቡዕ ተኳርፈው ሀሙስ ላይ መፋታት፡
#ወይ__ሰው__!!
ሰው የፍጥረት ትዕቢት የ'ራስ ፍቅር ፍርፍር፡
የተንኮል ውድ ልጂ ተንሸራታች ስፍር፡
ሰው የእብሪት ነፋስ በእንቅልፉ ሒያጅ እግር፡
በገዛ ፀባዩ የሚኖር በህፀፅ የሚቆይ በችግር፡
ሁሌም ማይገባው፤
የዚህች አለም ቀመር የኑሮ ሽግግር፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#በቃ_እኔ_አላገባም__!!
ሁለት ቀን ለማይቆይ ያገባችሁ ይብላኝ፡
እናንተን እያየሁ ውስጤን እየበላኝ፡
ጥርሴ እየፈገገ መስዬ የደላኝ፡
በናንተ እየመዘንኩ ትዳሩም አስጠላኝ፡
ከሁሉም ልርቅ ነው ከሰው አልግባባም፡
እንደዚህ ከሆነ በቃ እኔ አላገባም፡
#ወላሒ_ሲያስጠላ__!!
ሴቷ ጥሩ መስላ ወንድን ልጅ ማታለል፡
ወንዱ ጀግና መስሎ ሴቶችን ማማለል፡
ሴቱም ሆነ ወንዱ ይዟል መንቀዋለል፡
የሌላትን ውበት ቅባት ተቀባብታ፡
ሁረል አይን መስላ ከልቡ ውስጥ ገብታ፡
በምኑ በምኑ አሳስቃ ገብታ፡
በጨለማ ተገን ሳያስተውል ማታ፡
ቆንጆ ነች ብሎ አምኖ ከጎኑ ተኝታ፡
ለካ ስትታጠብ ጉድ ያላት ገበታ፡
#ውይ_ውይ_ሴት!!
በነጋ በጠባ በፍቅር አስክራው፡
ጠብቀኝ እያለች እንደ ቅርስ አኑራው፡
አስር አይነት ፎቶ ተውባ ልካለት፡
ከልቡ ለመኖር ስጦታ አድርጋለት፡
አዒሻን እንደምቶን ምላ ቃል ገብታለት፡
በስተመጨረሻ ቅባቱ ሲታጠብ፡
ፀባዋ ሲፈተሽ ስትኖር ከቤተሰብ፡
ኢስላምም አስጠላት ተውሒድና ሱና፡
#በቃ_ተለያዩ_ዑሙ_ጀሚል_ሆና፡
#ውይ_ውይ_ወንድ!!
ጀግና ወጣት መስሎ ከባጢል የራቀ፡
ልብስ እየቀየረ በጥርሱ እየሳቀ፡
በሱ ማስመሰያ ስንቱ ሴት አለቀ፡
ኸረ ዑስታዝ ሆኖ ሰው እያስተማረ፡
አዋቂ ነኝ ብሎ ሌላ እየመከረ፡
ከዚህችም ከዚያችም ነገር እየቃመ፡
ይህችንም ያችንም እየጠቋቆመ፡
በቻናሉ መስሎ ለእውነት የቆመ፡
በርሱ የምላስ ቀስት ስንቱ ሴት ታመመ፡
#ውይ___ወንድ__!!
የልጆቹን እናት ከቤቱ ደብቆ፡
ከሚስቱ እየሸሸ በሀራም ተዘፍቆ፡
በሀራም ሰፊና ገብቶ በሸለቆ፡
ገመናው ሲገለፅ ስንቱ ቀረ ወድቆ፡
የሌለውን ነገር ለሴት እየዋሸ፡
ወስነው ሲጠጉት በሩቁ እየሸሸ፡
የስንት እህት ህይወት በርሱ ተበላሸ፡
ወዳጂ ሲጠይቀው ይሆናል ላብ በላብ፡
አብዛኛው ፀባዩ ነው እንደ አቡ ለሀብ፡
#በነዚህ_ምክንያት___!!
የእውነት ጀግኖችን መምረጡ ቸገረን፡
ሁሉም አስጠላና አደነጋገረን፡
እርግጥ ነው ብዙ አሉ እውነተኛ ጀግና፡
ግን የሚስተዋለው ሀራሚው ሆነና፡
ትዳርን ስናስብ እኒህ ትዝ እያሉን፡
እያቀባዘረን ሲዘርፉን ሲበሉን፡
ጥሩወቻችንን ከየት እናምጣቸው፡
ሴት የሚለው ፆታ አንድ አይነት አርጓቸው፡
#በርግጥ_ወንድም_አለ!!
አላማው የሆነ ኢስላምን ማስተማር፡
እጂግ ብርቱ ጀግና ጠንካራ እንደ ሚስማር፡
ተደብቆ እሚኖር ሀላሉ እስክትመጣ፡
ከባለቤቱ ጋር ስኬት የሚጠጣ፡
ግን ይህ አይነቱ ሰው በኔ ተመዝኖ፡
በፆታችን ብቻ ፀባይ ተተምኖ፡
መልካሙ ጠፋ እንጂ መጥፎው ግልፅ ሆኖ፡
#እያገቡ_መፍታት__!!
በእንደዚህ አይነቶች ትዳርን ፈራነው፡
እርሱም እኛን ፈራ በሩቁ ሸሸነው፡
ምንድን ነው ሚሻለን ዝሙቱ ተስፋፋ፡
ወላሒ ጨነቀኝ ሀላል ነገር ጠፋ፡
መፍትሔ እንፈልግ ይህን ጉድ ለመግታት፡
ሰደድ እሳት ሆኗል እያገቡ መፍታት፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በኑረዲን አል አረቢ(#ሰኔ_24_2013)
▬▬▬▬▬▬➋⓪❶❸▬▬▬▬
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
486 views07:21
باز کردن / نظر دهید
2021-06-30 08:38:20 قال: العلامة الفقيه ابن عثيمين رحمه الله

كٌلما غفل قلبك واندمجت نفسك في الحياة

الدنيا

فاخرج إلى القبور ---> وتفكر في هؤلاء

القوم الذين كانوا بالأمس مِثلك على الأرض

يأكلون ويشربون ويتمتعون

والآن أين ذهبوا

صَّاروا الآن مُرتهنِين بأعمالهم - لم ينفعهم

إلا عملهُم

المصدر : شرح رياض الصالحين
جزء ( 3 ) صفحة ( 473 ) ●
726 views05:38
باز کردن / نظر دهید
2021-06-30 08:33:51 {وَكُلَّ إِنسَانٍ أَلْزَمْنَاهُ طَائِرَهُ فِي عُنُقِهِ ۖ وَنُخْرِجُ لَهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ كِتَابًا يَلْقَاهُ مَنشُورًا} [الإسراء : 13]

قال العلامة عبدالرحمن السعدي -رحمه الله-:

وهذا إخبار عن كمال عدله أن كل إنسان يلزمه طائره في عنقه، أي: ما عمل من خير وشر يجعله الله ملازما له لا يتعداه إلى غيره، فلا يحاسب بعمل غيره ولا يحاسب غيره بعمله.{وَنُخْرِجُ لَهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ كِتَابًا يَلْقَاهُ مَنْشُورًا} فيه ما عمله من الخير والشر حاضرا صغيره وكبيره.

[ تفسير العلامة السعدي ]
661 views05:33
باز کردن / نظر دهید