Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها 45

2021-07-18 20:16:35
ነብየላህ ኢብራሂም
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3334
184 views17:16
باز کردن / نظر دهید
2021-07-18 20:16:22 ነብየላህ ኢብራሂም
319 views17:16
باز کردن / نظر دهید
2021-07-18 14:41:14 ኢብራሂምም አለ...

رَبِّ هَبْ لِي مِنَ الصَّالِحِينَ
ጌታዬ ሆይ! ከመልካሞቹ የሆነን (ልጅ) ስጠኝ፡፡(37;100)

فَبَشَّرْنَاهُ بِغُلَامٍ حَلِيمٍ
ታጋሽ በሆነ ወጣት ልጅም አበሰርነው፡፡(37;101)

فَلَمَّا بَلَغَ مَعَهُ السَّعْيَ قَالَ يَا بُنَيَّ إِنِّي أَرَىٰ فِي الْمَنَامِ أَنِّي أَذْبَحُكَ فَانظُرْ مَاذَا تَرَىٰ ۚ قَالَ يَا أَبَتِ افْعَلْ مَا تُؤْمَرُ ۖ سَتَجِدُنِي إِن شَاءَ اللَّهُ مِنَ الصَّابِرِينَ

ከእርሱ ጋርም ለሥራ በደረሰ ጊዜ «ልጄ ሆይ! እኔ በሕልሜ እኔ የማርድህ ሆኜ አያለሁ፡፡ ተመልከትም፤ ምን ታያለህ?» አለው፡፡ «አባቴ ሆይ! የታዘዝከውን ሥራ፡፡ አላህ ቢሻ ከታጋሾቹ ሆኜ ታገኘኛለህ» አለ፡፡(37;102)

فَلَمَّا أَسْلَمَا وَتَلَّهُ لِلْجَبِينِ

ሁለቱም ትዕዛዙን በተቀበሉና በግንባሩም ጎን ላይ በጣለው ጊዜ (የሆነው ሆነ)፡፡(37;103)


وَنَادَيْنَاهُ أَن يَا إِبْرَاهِيمُ

ጠራነውም፤ (አልነው) «ኢብራሂም ሆይ!(37;104)

قَدْ صَدَّقْتَ الرُّؤْيَا ۚ إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ

ራእይቱን በእውነት አረጋገጥክ፡፡» እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡(37;105)

إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ الْبَلَاءُ الْمُبِينُ

ይህ እርሱ በእውነት ግልጽ ፈተና ነው፡፡(37;106)

وَفَدَيْنَاهُ بِذِبْحٍ عَظِيمٍ

በታላቅ ዕርድም (መስዋዕት) ተቤዠነው፡፡(37;107)

وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ

በእርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን አስቀረንለት፡፡(37;108)

سَلَامٌ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ

ሰላም በኢብራሂም ላይ ይሁን፡፡(37;109)


Abu fewzan

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2949783871948602&id=100007510531167&sfnsn=mo
352 views11:41
باز کردن / نظر دهید
2021-07-17 21:44:54 اجعل نفسك دائماً في تفاؤل، والذي يريده الله سيكون، وكن مسروراً فرحاً واسع الصدر، فالدنيا أمامك واسعة والطريق مفتوح فهذا هو الخير.

الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
شرح رياض الصالحين: [87/4]
516 views18:44
باز کردن / نظر دهید
2021-07-17 21:38:53 በቃ የመኖር ሚስጥሩ እንደዚህ ነው?!
569 views18:38
باز کردن / نظر دهید
2021-07-04 16:48:04 አጠር ያለች ምክር
=============
||
#ኢንተርኔት
#ማህበራዊ ድረገጾች እና ሌሎች ነገሮችም ተዳሰውበታል
በ"ኢማሙ አሕመድ መድረሳ" በዛሬው የደርስ ፕሮግራም ላይ የተሰጠ ማጠቃለያ ምክር

#Ustaz Muhammedsirage M. NUR አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/Ibnu_Jabir/1214
1.3K views13:48
باز کردن / نظر دهید
2021-07-02 21:27:00 ባል ነኝ ያለ ሁሉ ባል እንደማይሆንም
ሚስትነኝ ያለችም ሚስትነት አትችልም


#አስተውሉ_ነው_ነገሩ


https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida
1.5K views18:27
باز کردن / نظر دهید
2021-07-02 21:23:40 ላጤነትም ጌጥ ነው
_________
በውሃ ቀጠነ ለሚፈርስ ኑሮ
መጣጣም ላይመች ተከባብሮ ላይኖር አንድ ጋር ተጣምሮ
ሂዎት ላይቀየር ተደናቁሮ ኑሮ ይባስ ከቆርቆሮ
በይገባ ይቅር ላጤነትም ጌጥ ነው ይህ ከሆነ ኑሮ።


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
1.2K views18:23
باز کردن / نظر دهید
2021-07-02 17:15:27 በቅርቡ የ عقيدة الواسطية
ደርስ እንጀምራለን
በአላህ ፈቃድ
MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://t.me/Muhammedsirage
640 views14:15
باز کردن / نظر دهید
2021-07-02 05:40:42 ከአንድ በላይ የማግባት ጉዳይ

ባል በመጀመሪያ ሚስቱ ላይ ሁለተኛ አገባለሁ ካለ በገንዘብም ይሁን በምትችለው ነገር ላይ ለምትገባዋ አድስ ሚስት ለምኽር የሚሆን ነገር አያለም ለሌላ መስል ነገር የሚሆን ልታግዘው ይገባል።


ኢብኑ ኡሰይሚን አለይሂ ረህመቱሏህ

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
881 viewsedited  02:40
باز کردن / نظر دهید