Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها 2

2022-07-11 18:40:29 እያጣራችሁ ተቹ!!
~~
ባለጌ ሴት ካለች ባለጌ ወንድም አለ።ሲነኩህ ብቻ አትጩህ።ሲነቃብህ ስም አታጥፋ።አንዛላ እያልክ የተቸሃት እህትህ ብቻዋን ምንድን ነው ያጠፋችው?! አንድ እጅ ብቻውን አያጨበጭብም።አላርፍ ቢል እንኳን የሚያጯጩኸው ሲያጣ ሲደክመው አርፎ ይቀመጣል።

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
2.5K viewsedited  15:40
باز کردن / نظر دهید
2022-07-11 15:47:35 《كان الله ولم يكن شيء قبله،في رواية البخاري》 أما زيادة: 《وهو الآن على ما عليه كان》وهي زيادة ليست في شيء من كتب الحديث،قاله حافظ ابن حجر في فتح الباري (٦/٢٨٩):
وابن تيمية أيضاً في شرح حديث عمران بن حصين(ص ٥٩)

أبو عبيدة
https://t.me/AbuOubeida
1.7K views12:47
باز کردن / نظر دهید
2022-07-09 21:53:24 እርግጠኛ ሁን
~~
የተሰጠህ የጊዜ ገደብ ካላለቀ ውሳኔ ካልተላለፈብህ አንደትም አትሆንም።ጊዜህ ካልደረሰ ከነብር መንጋጋ ያተርፍሃል።ዛሬ እንደዚህ ተከስቶ ነበር፦ጊዜው ዒድ ሰለሆነ ሰው አነሰም በዛ እንደ አቅሙ ድስቱን ወዝ ያስነካል።አብዛሃኛው ቤት ጭሱ ይለያይ።ይሄን ያመኑ ሌቦች ኪሳቸውን ለማድለብ አጋጣሚውን በመጠቀም አንዲትን ከብተ ከተለቀቀችበት ነድትው ሊያርዱ ጥለዋታል።ለማረድ ካመቻቹ ቡኃላም ቢላዋን በአንገቷ ላይ በመሰንዘር የተወሰነ የአንገቷን ክፍል ከ(ዳልጋዋን) ከፊሉን አርደዋታል።በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለች ሊያተርፋት የፈለገ ፈጣሪዋ ሌሎች ሰዎችን በላያቸው ላይ በመሰለጥ ጨርሰው ሳያርዷት ለመትረፍ ምክንያት ሁነዋታል።አየህ አይደል?! በፈጣሪህ እርግጠኛ ሁን ቀንህ ካልደረሰ ከነብር ጉረሮ ያተርፍሃል።

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
5.1K views18:53
باز کردن / نظر دهید
2022-07-09 14:34:38 ለፈለገው ለሆነ አካል እስልምናን የሚሰጠው አምላኬ ምስጋና የተገባው ነው።
የአላህ ፈቃድ ሆኖ ዛሬም በዒድ መስገጃ ቦታ ላይ አንድ አካል እስልምናን ተቀብሏል።ፆታ ግልፅ ያላደረኩት እኔ የነበርኩበት ሶፍ ትንሽ ወደ ጎን እርዝመት ስለነበረው ስም ሲጠቀስ ስላልተሰማኝ ነው።ሌላኛዋ አድት ከወገናችን የነበረች በእጃችን ላይ እስልምናን ተቀብላ የዛሬዋ እህታችን ለመሆን በቅታለች። በድጋሜ አልሀምዱሊላህ።አላህ ሁላቸውንም ፅናትን ይስጣቸው።
1.8K viewsedited  11:34
باز کردن / نظر دهید
2022-07-09 00:46:30
فليدعوا لنا
1.7K views21:46
باز کردن / نظر دهید
2022-07-09 00:46:30 اللّـهم لنَا إخوَة فِي اللّـه طلبُـوا مِنَّـا الـدّعاء لَهم، فاللّـهم لا أعرِف مَا في نُفوسهم وأَنتَ تَعلم مَا فِي نُفوسهم فأعطِهم مَا يتَمنَون مِنْ خَيرٍ برَحمَتك يَا أرحَم الرّاحِمين
1.6K views21:46
باز کردن / نظر دهید
2022-07-07 22:26:17 ኡዱሕ እና መስፈርቶቹ፦
~~
ለኡድሕና የሚበቁት የሆኑት እንሰሳዎች የቤት እንሰሳዎች መሆን መቻል አለባቸዋ።ግመል፣ከብት፣ፍየል እና በግ።

ለኡድሕና የሚበቁበት የእድሜ ክልል፦
||
1,አምስ(5) አመት የሞላው/ት የሆነ/ች፡#ግመል
2, ሁለት(2) አመት የሞላው/ት፡#ከብት_(በሬ/ላም)
3,አንድ(1) አመት የሞላው/ት የሆነ/ች: #ፍዬል
4, ስድስት(6) ወር የሞላው/ት የሆነ/ች፡ #በግ

#ማሳሰቢያ፦
እነዚህ ለኡድሕያ የታሰቡ የሆኑ እንሳሰዎች ከእርድ ከሚከለክሉ ከሆኑ ምክንያቶች ሰላም መሆን መቻል አለባቸው።
እርድን የሚከለክሉ የሆኑ ምክንያቶች፦
a,እውር (አይናቸው)ማየት የማይችል የሆኑ
b,ግልፅ የሆነ ሕመም ያለበት
c,አንካሳ ወይንም ከሰውነት ክፍሏ አንዱ የሆነው መሽሉል መሆኑ።
#ምንጭ
መጅሙዕ አል_ፈታዋ ኢብኑ ዑሰይሚን(12_25) ተነካክቶ የተወሰደ።
ፈትዋ ለጅነቱ አድ'ዳኢማ (11/377) ተመሳሳይ ፈትዋን አጋርተዋል።

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
1.9K viewsedited  19:26
باز کردن / نظر دهید
2022-07-07 21:22:20 የሚገርም!!
~~
ሰው የኪታብ ዋጋ ዋጋ አይመስለውም።የእንቁላል ዋጋን ያክል እንኳን ግምት የሚሰጠው አይመስልም።አንዳንድ ሰው ሲዋስህ ዝም ብለህ ሂደህ ከመክተማ በነፃ አንስተህ የምታመጣው ይመስለዋል መሰልኝ።ተውሶ አይመልስም።አንደ ቀልድ ላንብብ ብሎ ወስዶ የውሃ ሽታ አድርጎት ይቀራል።ይሄ ጉዳይ እንደኔ የተሰማው ካለ የብዙ ሰው ሞራል ተጎድቷል ማለት ነው።በጊዜ ርዝመት ምክንያት ለማን እንኳን እንዳዋስክ የረሳኻው ሰው የለም?!በቃ የተዋሳችሁ አካላቶች ይሄ መልእክት ከደረሳችሁ የእስከዛሬው ይበቃል መልሱልን።ባረከሏሁ ፊኩም።

አቡ_ዑበይዳ(ሰዒድ)
https://t.me/AbuOubeida
1.6K views18:22
باز کردن / نظر دهید
2022-07-06 21:16:38 ለአረፋ ወደ ቤተሰብ ጉዞ ለምትሄዱ። አጭር ምክር

በኡስታዝ ሳዳት ከማል(ሀፊዘሁሏህ

ሸር በማድረግ ላልደረሳቸው አድርሱ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
1.6K views18:16
باز کردن / نظر دهید
2022-07-05 14:15:37 በፍቅር ተይዤ ...

ገና በለጋ እድሜዬ ታስሬ በፍቅር
ውዴታው አክንፎኝ እየዋለ ሲያድር
በወጣትነቴ ባልተገብረውም የእምነት ፍቅር ይዞኝ፡
የተውሒዲ የሱና ዲፍረቱ አሥተክዞኝ፡
በሀሣብ በሒሣብ ልረዳው እምነቴን ፡
ለእሥልምናየ ሥል ልሰጠው ማንነቴን፡
እያልኩኝ ሥፅናና ብቻየን በልቤ፡
ከጀግና ሰለፎች አደራን ከትቤ፡
ለምን ይሆን ታዲያ ምኞቴ እማይሰምረው፡
የልፋቴን ውጤት የማላጣጥመው!:
ለምን!?

አቡ ዘከርያ (የህያ ቢን ሙሐመድ አል ዓንበርይ) እንዲህ ይላል፦

" እውቀት ያለ ስርዓት፥ ማገዶ እንደሌለው እሳት ነው፡፡ ስርዓት ደግሞ ያለ እውቀት፥ ነፍስ እንደሌለው ሰውነት ነው፡፡"

[ጃሚዕ አኽላቅ አርራዊ ወአዳብ አስ ሳሚዕ 122/1].

قال الإمام أحمد رحمه الله تعالى:-
"العـلم لا يـعـدله شـيء لمن صحّـت نيـتـه
«ንያውን ላሳመረ ሰው ዕውቀትን መፈለግን የሚያህል ነገር የለም»
قالوا: وكيف تصح نيتـه؟
ሰዎችም እንዲህ ሲሉ ጠየቌቸው እንዴት ነው ንያ ሊያምር የሚችለው ?
قال: ينـوي أن يرفع الجهل عن نفسه وعن غيره"
እርሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ ፦ «መሀይምነትን ከራሱና ከሌሎች ላይ ለማስወገድ መነየቱ ነዉ»
=-------------
t.me/sefinetunuh
2.0K views11:15
باز کردن / نظر دهید