Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها 9

2022-05-18 22:57:17 قال سفيان الثوري رحمه الله تعالى:

كان النَّاس إذا التقوا انتفع بعضهم ببعض، فأمَّا اليوم فقد ذهب ذلك والنَّجاة في تركهم.

[ الحلية (9318) ]
201 views19:57
باز کردن / نظر دهید
2022-05-17 22:41:19 ጁንዱብን አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና መልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስ'ሰላም እንደሚከተለው አሉ ይላል:

¶ ያ"!ሰዎችን መልካም እያስተማረ እራሱን የሚረሳ የሆነ ሰው ምሳሌው፦
እራሱን እያቃጠለ ለሰዎች ብርሃንን እንደሚሰጥ እንደሆነ "ሻማ" ነው።

ወሷያ አል_አባእ ሊል_አብናእ ገፅ 68


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
207 viewsedited  19:41
باز کردن / نظر دهید
2022-05-17 21:27:22
አለቀ

እውነታው ይሄው ነው።
550 views18:27
باز کردن / نظر دهید
2022-05-15 09:23:31
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ማስታወሻ፦
የ አቡ ዑበይዳ online ቂር'ኣት ግሩፕ
በአላህ ፈቃድ በእለተ ሰኞ ሸዋል 15 ደርስ የምንጀምር መሆኑን ልናስታውሳችሁ እንወዳለን።
ስለሆነም መመዝገብ የምትፈልጉና ያልተመዘገባችሁ አካላቶች ባሉት ጊዜ ውስጥ ፈጥናችሁ እንድትመዘገቡ እናስታውሳለን። በቅደም_ተከተል ለመማር ያመቸን ዘንድ የሚጀመረው ኪታብ ከኡሱል አስ'ሰላሳ ነው።

ሰዓቱ ከሌሎች ደርስና ሙሐደራ ጋር እንዳይጋጭ በማሰብ በኢትዮ አቆጣጠር ከቀኑ 8:45 (ከዝሁር በኋላ) የሚጀመር ይሆናል።

ትምህርቱ የሚሰጠው በቴሌግራምና በ zoom ቀጥታ ስርጭት (በonline) ነው።

ለመመዝገብና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት

@Salafia_hiye_Alwasaxiya

+97455159449
ወይም
@BintAbdellahR

+97450069390
ተጠቀሙ።
1.0K views06:23
باز کردن / نظر دهید
2022-05-15 08:25:47 الوتر

عجِيبٌ أنْ تنَامَ بغَيْرِ وَترٍ!

ولا ترْكعُ ولَو للهِ ركْعَة

ألا تَرجُو مِنْ الرَّحْمٰنِ قُربًا!

و فَضْلًا مِنْ إلَهِكَ بَلْ ورِفْعَة؟

فَلا تَتْركُ إذاً ما دُمْتَ حيًا

قُبَيْلَ النَّومِ وتَرًا لَو بِركْعَة

تصبحون على جبر من الله يمحو مرّ
889 views05:25
باز کردن / نظر دهید
2022-05-14 22:08:47 ዱባዮች ስራ በማፈላለግ እንተባበር
~
በምንችለው አቅም አንዳችን ለሌላኛው ይቁም።ብዙዎች በስራ እጦት ምክንያት በመቀመጥ ወራትን እየገፉ ነው።በሰው ሀገር ስራ ጠፍቶ"…!በቤት ኪራይ አለያም ጓደኛ ጋር ተጠልለው ስንቶች በሀሳብ እየተፈጩ ነው።በተለይም አንዳንድ እህቶች ከአልባስታቸው ጋር በተያያዘ ብዙ ይፈጃሉ።

ጥሩ ሰዎች ዘንድ ስራ በማፈላለግ ተቀምጠው ያሉ እህቶችን ሰበብ እንሁናቸው።

ስራ መኖሩን ስትሰሙ ከስር ያለውን username በመጠቀም አሳውቁን።
@umu_Anes_Aselefly
1.8K views19:08
باز کردن / نظر دهید
2022-05-14 21:40:04 ተጠንቀቅ!
~~~
የሴቶች ፈተና ማንነትንህን አይደለም እምነትን ጭምር ሊያስቀይርህ ይችላል።ለዚህም ታሪክ የማይረሳቸው ስንቶች አልፈዋል።

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
1.0K views18:40
باز کردن / نظر دهید
2022-05-14 13:57:57
1.0K views10:57
باز کردن / نظر دهید
2022-05-14 13:23:23 በ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት

በ ሸይኽ አቡዘር እና በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ

አወያይ ወንድም አቡ ዘከሪያ

ማንቂያ

የውይይይቱን ፅንሰ ሀሳብ ለመረዳት ከመጀመሪያው አንስቶ ማዳመጥ እና ፁሁፎቹን ማንበብ ይኖርባቹሀል

ውይይቱ አልተጠናቀቀም ይቀጥላል እና ውይይቱን ሳያዳምጡ አንድ ሪከርድ ብቻ አደማጦ የተለያዩ ሀሳቦችን ከመናገር እና ከ መቸክቸክ ተቆጦቡ ።

الحوار بين الشيخ أبي ذر بن حسن الولوي وبين أبي حاتم خضر بن أحمد الخميسي

( موضوع الحوار )

١:— هل علم الجرح والتعديل يدخله الاجتهاد أم أنه من باب الأخبار المحضة التي لا يتطرق فيها الاجنهاد ؟

ወደ ግሩፑ በ መግባት ውይይቱን ታዳሚ ይሁኑ

https://t.me/+IgpLkgtISs40ZDQ0
1.9K views10:23
باز کردن / نظر دهید
2022-05-13 21:41:14
በኢሻራ ነው በአሻራ የሚግባቡት?!


ጥሩ መስሎ ስላልታየኝ ያገኙሁበትን ፔጅ ቆርጨው እንጂ ያነሳሁት ከሙስሊም ፔጅ ላይ ነው።
――
ሰለ ሸይኽየው የማውቀው አንዳችም ነገር የለም።ሰለማላውቀው ነገር አንድም ነገር ማለትም አልፈልግም።በዚህ መልኩ ፅሁፉን ያዘጋጀው አካል ግን ሰዎችን ምን ሊያስተምርበት ነው በዚህ መልኩ የፃፈው?ለዚህ እኮ ነው ዛሬም ቢሆን አንዳንድ መሀይማኖች በሚናገሩትና በሚፅፉት ያገርህ ሰው በሽርኩ ላይ ደልቶት እንዲኖር እያመቻቹለት ያለው።ያገርህ ሰው እንደዚሁ በቀላል መሰለህ እንዴ"!እከሌ የተባለ ሸይህ እዚያ ቦታ ያለውን ተራራ ነቅለው አነሱት እያለ በእንቶ ፈንቶ የሚያምነው? ማን ጎዝጉዞ ባነጠፈለት ጉዝጓዝ ይመስልሃል?!


የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/AbuOubeida
569 viewsedited  18:41
باز کردن / نظر دهید