Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها 10

2022-05-13 20:53:25 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ብስራት
በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ እየተሰጠ ሳለ በረመዷን ምክናየት ተቋርጦ የነበው የተፍሲር ትምህር ትምህርት ነገ ማለትም በእለተ ቅዳሜ በተለመደው ስኣት (ከመጝሪብ)ቡኃላ የሚጀመር መሆኑን ሳበስራችሁ ድስ'ስ እያለኝ ነው።

live ስትከታተሉ የነበራችሁ አካላቶችም ፕሮግራማችሁን አስተካክላችሁ በስኣቱ እንገናኝ።
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
1.6K views17:53
باز کردن / نظر دهید
2022-05-12 22:32:09 ~~

ለልእለ ሀያሉ አምላካችን ምስጋና የተገባው ነው ።እህት "ሒከመት ጀማል"ከአባቷ" ጋር በስልክ ተገናኝታለች።ከሀገሯ ልጆችም ጋር ጭምር እንዳለች ለማወቅ ተችሏል።አብራችሁን ለተጨነቃችሁ እና መፍትሔም ስታፈላልጉ ለነበራችሁ ሁሉ አላህ ከመልካሙ ይመንዳችሁ።
――
እህታችን ስለተገኘች መረጃውን ሙሉ አንስቼዋለሁ።ሌሎቻችሁም እንደዚሁ ስተቀባበሉት የነበራችሁ ከየ ገፃችሁ ላይ አንሱት።
928 viewsedited  19:32
باز کردن / نظر دهید
2022-05-12 08:30:31 መርህ አልባ የሆነ ግንኙነት ዉጤቱ መጨረሻዉ መባላት ነዉ ሚሆነዉ::


"ዝንፍ የማይል እውነታ"
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

አዎ ይሄው ነው መርህ አልባ አንድነት ይሄው ለ"ፖክስም"አበቃቸው።


የቴሌ ግራም ቻነል
https://t.me/AbuOubeida
1.2K viewsedited  05:30
باز کردن / نظر دهید
2022-05-11 19:05:38
ታላቅ የዳዕዋ ድግስ
በደሴ ከተማ ሰለፍዮች የተዘጋጀ

በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ፕሮግራም መሪነት


በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ

ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን

ነገ ሀሙስ ማለትም በቀን 04/09/2014 ወይንም ሸዋል 11 ከምሽቱ 3:10 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል።


« ሙሐደራውን የሚያቀርቡት »

የሱና ኡስታዞች: —

. ኡስታዝ ኸድር አህመድ (አቡ ሓቲም) «ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ:— ዘረኝነት
العصبية

. ኡስታዝ ሁሴን አሊ (አቡ አመቲ— ረህማን)«ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ: — አሏህን በመታዘዝ ቀጥ ማለት
الإستقامة
. ኡስታዝ አቡል አባስ (ናሲር ሙሀመድ)«ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ:— የለሰለሱ ቀልቦች
قلوب حانية


መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።

ቦታ: — በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ

https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800



ግሩፑን ሸር በማድረግ ሌሎችም ዘንድ ዳዕዋውን እንዲሰሙት እናድርግ

ወዴ ግሩፑ ጆይን ለማለት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ


https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
1.2K views16:05
باز کردن / نظر دهید
2022-05-11 15:27:51 ማነው አቋም የቀየረው?
እስኪ አስተዋይ የሆናችሁ በመረጃ ፍረዱ?

አላዋቂዎችን በባዶ ፕሮፖ ገንዳ የሰለፊይ ኡስታዞቻችንን አቋም ቀይረዋል በማለት ማምታት ከያዛችሁና ንፁሀን ኡስታዞቻችንን ሙመይዕ ሁነዋል እያለችሁ መጮህ ከጀመራችሁ ወራቶችን አስቆጠራችሁ።

ግን እስኪ ከመረጃ አንፃር የትኛውን አቋም ነው የቀየሩት?
በቃ በሁኑ አካላቶች ላይ የሆነ ፍርድ ስፈርዱ ስላልተቀበሏችሁ ብቻ እንድህ ንፁሀንን በለሉበት ስወቅሱ ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም እንኳ!?

ለምሳሌ በጣም በሰፊው የምታራግቡት የጀርህ ወተዕዲልን መስአላ የጅቲሀድ መስአላ ነው ብለዋልነው።
እሺ እሄን አቋም አድስ የያዙት አቋም ነው ወይንስ በፊትም ከነርሱው ጋር በነበራችሁበትም ጊዜ እንድሁ ነበር አቋማቸው በመረጃ እንይ ተከተሉኝ:-

አቋማቸውን ቀይረዋል እያሉ ከሚወቅሷቸው ኡስታዞች አንዱ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ነው። እውን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ጀርሕ ወተዕዲልን የጅቲሃድ መስአላ ነው የሚለውን አቋም አድስ ነው የያዘውን?
ልብ በሉ አቋም ቀይሯል ማለት ድሮ "ጀርሕ ወተዕዲል እጅቲሃድን የሚያስተናግድ መስአላ አይደለም ብሎ ዛሬ ደግሞ ነው ቢል" ነበር አቋም ቀይሯል የሚባለው ። እውን በፊት አቋሙ ሌላ ዛሬ ሌላ ነውን? ? ከዚህ በስተፊት ከፃፋቸው መፀሐፍ እና ፅሁፎቹ እስኪ በመረጃ እንመልከት

በ2008 ዓ ል "አልበያነን ጀምዒያ ሱሪና የተብዲዕ ህግጋት" በማለት ያዘጋጀውን መፀሐፍ
ምዕራፍ ሶስት ውስጥ (( "ሙብተዲዕን ሙብተዲዕ ያላለ ሙብተዲዕ ነው" የሚል ኢልዛም አደጋ ሊያስከትል ይችላል)) የሚለውን ንዑስ ክፍል ከገፅ (200–208) በደንብ አንብቡት ያዛኔም ከአምስት አመት በስተፊት አቋሙ ምን እደነበር በግልፅ ታያላችሁ ማን አቋምም እንደቀየረ ታረጋግጣላችሁ። ሰዎቹ ያለምንም መረጃ ንፁሃንን በሌሎበት እየወነጀሉ መሆናቸውን ትታዘባላችሁ!!!
የተወሰኑትን የመፀሐፉን ገፆች በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ማንበብ ትችላላችሁ:-
╭─┅──•••••─═ঊঊঈ═─•••••──┅─╮
t.me/IbnuMuhammedzeyn/1073
t.me/IbnuMuhammedzeyn/1074
t.me/IbnuMuhammedzeyn/1075
t.me/IbnuMuhammedzeyn/1076
t.me/IbnuMuhammedzeyn/1077
t.me/IbnuMuhammedzeyn/1078
╰─┅──•••••─═ঊঊঈ═─••••••──┅─╯

በዚሁ መፀሐፍ ገጽ 203 ላይ በግልፅ የጀርሕ ወተዕዲል መስኣላ የጅቲሃድ መስአላ እንደሆነ በግልፅ አማረኛ በማያሻማ ገለፃ እንዲህ ሲል አስቀምጧል «የሂስና የሙገሳ ዘርፍ በራሱ የኢጅቲሃድ ርእስ መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም።»
በዚህ ገብታችሁ አንብቡት {{ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1078 }}
ታዲያ የዛኔ እሄን ካለ ዛሬ አቋም ቀይሯል ማለቱን ምን አመጣው? ውሸት አይሆንባችሁምን? አላህን አትፈሩምን??

እንድሁም (ሴኔ 10/2008 ወንድማዊ ምክር) በሚል ርእስ የፃፈው ጠቃሚ ምክር ላይም እንድሁ አንዱ ሌላውን በተብዲዕ መስአላ ሊያስገድድ እንደማይገባም አካቱ ፅፏል እዚያው ፅሁፉ ላይ እንድህ ይላል «ትላንት ሰለፎቻችን፣ ዛሬም ታላላቅ ዑለማዎቻችን አንዳቸው በቢድዐ የፈረጁትን አካል ሌላቸው ሲከላከሉለት ያጋጥማል፡፡ ግና “እንዴት እኔን ተከትለህ አልፈረጅክም” ብለው አንዳቸው በሌላው ላይ አልዘመቱም፡፡» ሙሉውን የፈለገ በዚህ ሊንክ ገብቶ ማንበብ ይችላል
{{ https://t.me/IbnuMunewor/93 }}
የት ነው የተቀየረው አቋም ድሮም ሆነ ዛሬ በዚህ ርእስ ላይ አቋሙ አንድ ነው።

እንድሁም ኡስታዝ ኸድር አሕመድም ከዚህ በስተፊት ቀደም ሲል በሐጁሪ አንጃዎች ላይ ረድ ሲያደርግ በዚህ መስአላ ላይ ኢልዛም ማድረግ እንደማይገባ የኢልዛምን ቢድዐ የጀመረው ሐጁሪ እንደሆነ ከዘመኑ ዑለሞች እያጣቀሰ በደንብ አስተምሯል።
___
ከዚህ በላይ የጠቀስኳቸው ሐቅ ለሚፈልግ ሰው ማን አቋም እንደቀየረ ማን በድሮው አቋሞ ላይ እንዳለ በመረጃ ግልፅ ያደርጋሉ።

ለራሳችሁ አቋም ቀይራችሁ ንፁሃን ኡስታዞችን ኡማውን የዲኑን ጉዳይ እንዳያስተምሩ አቋም ቀይራችሗል እያላችሁ መወንጀል አግባብ አይደለም።

ካወራችሁ ላይቀር ማውራት ያለባችሁ አቋም ቀይረናል እኛ የስከዛሬው አቋማችን ትክክል አልነበረም ጥፋት ላይ ነበርን ከስከዛሬው አቋማችን ወደ አላህ እንመለሳለን እናንተም እንደኛው ከስከዛሬው አቋማችሁ ወደ አላህ ተመለሱ ነበር ማለት ያለባችሁ። "ጀራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል" አሉ እራሳችሁ አቋም ቀይራችሁ እራሳችሁ አቋም ቀየሩ ብላችሁ ትጮሃላችሁ። ግን ለምን በራሳችሁ ጊዜ አስተዋዬች በአቅላችሁ ላይ እንዲስቁ ትፈቅዳላችሁ።

ለምን በሌለ ችግር ኺላፍ እየፈጠራችሁ የሰለፊያ ደዕዋ በሀገራችን ማደግ ባለበት ደረጃ እንዳያድግ እንቅፋት ትሆናላችሁ?

ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድዘይን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
t.me/IbnuMuhammedzeyn
992 views12:27
باز کردن / نظر دهید
2022-05-11 14:24:20 ‏قال رسول الله صلى الله عليه وسلم :

”يُوشِكُ أن لا تقومَ الساعةُ؛ حتى يُقبَضَ العِلمُ، وتظهرَ الفِتنُ، ويكثُرَ الكذبُ، ويتقاربَ الزمانُ، وتتقاربَ الأسواقُ“.

صحيح الموارد : (١٥٧٧)
840 views11:24
باز کردن / نظر دهید
2022-05-11 10:02:01
አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች
-----------------------------------------------

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ከረመዷን በፊት በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ብን ሸይኽ ኣደም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ሲቀራ የነበረው የመሳኢሉል ጃሂሊያህ ማብራሪያ ደርስ መጠናቀቁ ይታወሳል። በአሏህ ፍቃድ በሱ ቦታ አዲስ የመንሃጅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።

አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
"دعائم منهاج النبوة"

የኪታቡ አዘጋጅ :-
فضيلة الشيخ الدكتور محمد بن سعيد رسلان

ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘውትር ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ

ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ሸዋል 15-1443 ሂጅሪ (ግንቦት 8-2014) ይሆናል።

-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
-

ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
951 views07:02
باز کردن / نظر دهید
2022-05-11 09:35:41 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል_ኬሚሴ ከሸይኽ ሷልሕ አል_ፈውዛን አንዳንድ ማጠቀሻ ጋር እየተሰጠ ያለውን የ"ኡሱሉ_ል ኢማን" ደርስ በቅርብ የምንለቅ ይሆናል።

የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
917 views06:35
باز کردن / نظر دهید
2022-05-11 06:48:42 وقال عبد الله بن عمر رضي الله عنه:

ما فرحت بشيئ من الإسلام أشد فرحاً بأن قلبي لم يدخله شيئ من هذه الأهواء.

Abu_Oubeida
https://t.me/AbuOubeida
1.1K viewsedited  03:48
باز کردن / نظر دهید
2022-05-09 13:20:47 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ለመርከዝ ኢብኑ አብባስ ተማሪዎች(ደረሶች)

በረመዷን ምክንያት ተቋርጦ የነበው ደርስ በአሏህ ፈቃድ በነገው እለት(ማክሰኛ ሸዋል_9) ከፈጅር ቡኃላ ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው ደርስ የሚጀመር መሆኑን አውቃችሁ መልእክቱን በመለዋወጥ ላልሰሙትም በማሰማት ወደ ቂርኣት ፕሮግራማችሁ እንድትመለሱ እናሳስባለን።

ማንቂያ፦ከመጝሪብ ቡኃላ እየተሰጠ የነበረው የቁርኣን ተፍሲር ስላልተጀመረ መቼ እንደሚጀመር ቀድመን እናሳውቃለን።

መርከዝ ኢብኑ አብባስ አል_ኢስላሚይ(ኬሚሴ)

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
2.7K viewsedited  10:20
باز کردن / نظر دهید