Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها 7

2022-05-31 12:06:52
2
736 views09:06
باز کردن / نظر دهید
2022-05-31 12:06:52
1
785 views09:06
باز کردن / نظر دهید
2022-05-31 12:06:51 አንድ አንድ ሰዎች በሚገባቸው የቋንቋ ይዘት ብቻ ስታናግራቸው ነው የሚገባቸው ።

የ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) ተማሪ የሆነው ወንድማችን አብዱልመሊክ ፣ አምታች የሆነው ሁሰይን አስልጢይን በ አጭር ውይይት አጥቦ አድርቆ ያሰጣበትን ልልክላቹህ ወደድኮ ፣ ማንቁርቱን ሲይዘው እግሬ አውጪኝ ብሎ የተሰወረበት አጭር ውይይት ። ታደሙ

796 views09:06
باز کردن / نظر دهید
2022-05-30 21:08:49 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች፡
~~
እነሆ በኢብኑ አብ'ባስ ኢስላሚክ ሴንተር በቀኑ መርሃ ግብር ላይ "ሴቶች በሴቶች" የቁርኣን ትምህርት መጀመሩን ላበስራችሁ ወድጃለሁ።ከአሁን በፊት ቁርኣንን ቀርተው የማያውቁ፤ጀምረው ያቋረጡ፤የተጅዊድ ህጉን ሳይጠብቁ የጨረሱ ሁሉ ዛሬ ካሉበት ተንስተው ቁርኣናቸውን አስተካክለው ይቀሩ ዘንድ በኢብኑ አብ'ባስ መርከዝ እድሉ ተመቻችቶላቸዋል።
የቂርኣት ፕሮግራም(ስኣት) እረፋድ ላይ(ከጥዋት) 3:00 ቡኃላ እና ከስኣት9:00 _11:00 ድረስ መሆኑን ለማሳወቅ እውዳለሁ።

ተጨማሪ ማስታወቂያ፦
~~~
¶ሰሞኑን አድስ የተጀመሩ ደርሶች
በኡስታዝ ኸደር ቢን አሕመድ አል_ኬሚሴ
ቀዋዒዱል ሙስላ የኢብኑ ዑሰይሚን
ከ 11:00 ቡኃላ (ደርሱ ሴቶችንም ወንዶችንም ያካትታል)።
||
||
በወንድም አብዱ_ል መሊክ ያሲን
ከ10:30 ቡኋላ ።(ለወንዶች ብቻ)
አል_ኡሱሉ አስ'ሰላሰቲ
ከሽፉ አሽሽቡሃት ከኢብኑ ዑሰይሚን ማብራሪያ ጋር

ከኢብኑ አብባስ መርከዝ(ኬሚሴ)
https://t.me/AbuOubeida
1.4K views18:08
باز کردن / نظر دهید
2022-05-30 14:28:01 አስደሳች ዜና ለሰለፍዮቸ በሙሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ እና የተከበራችሁ የመስጂዴ አስሱና ግሩፕ አባላት በሙሉ በያላችሁበት እንዴት ናችሁ?
መቼም አላማችን ላይ ለመድረስ (መስጂዴ ሱና ለመገንባት) ያለንን ጉጉት አሁን እያደረግን ያለው ተሳትፎ ትልቅ ምስክር ነው። ይህ በዚህ ላይ እያለ ከአሱና መስጂድ ግንባታ ጋር ተያይዞ አንድ ወንድማችን ከአሁን በፊት በንያ በነበረው የንያ ፕሮግራም ላይ 4000 ወዴ አካውንት ገቢ አድርጓል። ባለፈው በመስጂዴ ሱና ዙሪያ እየተወያየን ቆይተን ከአሱና መስጂድ ግንባታ ጋር ተያይዞ አንድ ሀሳብ መጥቶልናል። ይህም ምንድን ነው አንድ ወንድማችን ጋር በዛ ያለ ቁጥር ያለው ሪሳላህ አየንና ለምን ለመስጂዴ አሱና ድጋፍ ማድረጊያ አንጠቀመውም የሚል ሀሳብ ስናማክረው እሱም ምንም ሳያወላውል ፈቃደኝነቱን ገልፆልናል። ። ይኸውም ምንድን ነው፤ 5000 ፍሬ እና ከዚያ በላይ የሚሆን አጭር የሪሳላ ኪታብ አለው። አሁን ላይ በችርቻሮ እየሸጠ ያለው አንድ ፍሬ ሰላሳ አምስት(35) ብር ነው። ስለዚህ እርሱ ለመስጂዴ ሱና በ25 ብር እንደሚሸጥልን አስረግጦ ነግሮናል። እኛ ደግሞ ማንኛውም ኪታብ ቤት በሚሸጥበት ዋጋ 35 ብር ልንሸጥ ተስማምተናል። ይህ ማለት በትንሹ ከአንዱ አስር (10) ብር እንኳን ብናተርፍ ከአምስት ሺህ ኪታብ 50,000 ብር ለመስጂዴ አሱና ገቢ ማስገኘት ይችላል። ስለዚህ ማንኛውም አባል በ35 ብር ገዝቶ አሱና መስጂድን እንድረዳ ጥሪ እናቀርባለን።

ማሳሰቢያ፡
ከእንድ በላይ ለቤተሰብም መግዛት ይቻላል፤ ይበረታታልም። ገዝቶ በስጦታ ማበርከትም ይቻላል። ውድ፣የማያልቅ ፣(የማያሩግ) ከትውልድ ወዴ ትውልድ የሚተላለፍ ስጦታ፤
ከኢትዮጵያ ውጭ ላላችሁ ደግሞ የቅርብ ሰው በመላክና ማስገዛት ይችላሉ። በስማቸው አስመዝግበው በአደራ መልክ ካዘዙንም እናደርሳለን፤ እናስቀምጣለንም። አድስ አበባ እና ሌሎች የክልል ከተሞች ወኪሎችን ለማስቀመጥ እንሞክራለን።
የህትመት ችግር ያለበት እንዳይሸጥ ጥረት እናደርጋለን። ባጋጣሚ ቢከሰት ከሶስት ቀን ካልበለጠና ብዕር ካልነካው ለመመለስ ዋስትናውን እንወስዳለን

ኪታቡ ኦሪጅናል ሲሆን ወረቀቱ ክሬም ነው።
ጥቂት ስለኪታቡ፡
የኪታቡ ስም፡ ሙንከራቱን ሻኢአህ ፊልሙጅተመአቲ የጂቡል ሀዘሩ ሚንሀ
منكرات شائعة في المجتمعات يجيب الحذر منها
ጥንቅር፡ አሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሂዛም አል በእዳኒይል የመኒይ ሀፊዘሁሏሁ ወረአሁ።
إعداد: الشيخ محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني حفظه الله ورعاه
صاحب فتح العلام بشرح ودراست بلوغ المرام
ሸኽዮውን ፈትሁል አላምን ያወቀ ያውቃቸዋል። ሸይኹ ሰለፍያን እያስተማሩ ያሉ ቆፍጠን ያሉ ሰለፊይ ናቸው አሏህ ይጠብቃቸው እድሜያቸውንም። ያርዝመው።
የኪታቧ የገፅ ብዛት :—64
ወረቀት አይነት: — ክሬም

ኪታቡ እምቅና በጣም ቆንጆ ሲሆን ሁሉን አቀፍ ሆኖ የተወው ርእስ የለም።
ሰላሳ ክፍሎች ያሉት ሲሆን
ከአፀያፊው ሽርክ እስከ ጫት፣ ከድሞ ክራሲ እስከ ፎቶ፣ ከኢኽቲላጥ እስከ ጉቦ እና ሌሎችም በጣም ወሳኝና አንገብጋቢ የሆኑ ርዕሶችን አካታለች።ስለዚህ ባጭሩ ኪሳችን ሳይጎዳ አሱናን በዚህ መልኩ ረድተን የኪታብም ባለቤት እናሆናለን ለማለት ነው። እዚህ ጋር ሁለት ነው አጅሩ ከሌላው ይለያል። አንድም በቀራንበትና ለሌላም ከሰጠነው በቀራበት፤ሌላኛው ደግሞ ለመስጅዱ በረዳንበት።
ለተጨማሪ መረጃ ደሴ ያሉትን አድሚኖች ማናገር ይችላሉ።
መገኛ :— መክተበቱ አሱና ዴሴ


https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
728 views11:28
باز کردن / نظر دهید
2022-05-30 00:45:11 ‏قال العلامة ابن عثيمين -رحمه الله- :

الإنسان إذا نام على ذكر الله كان ذلك

أطيب لنومه وأهدأ ، وأبعد أن يرى في

منامه ما يكره ، مما يعرّضه الشيطان عليه .

فتاوى نورٌ على الدرب 12/199
724 views21:45
باز کردن / نظر دهید
2022-05-29 21:10:35 ከሸይኽ አወል ድንቅ ንግግሮች
~~~
ከዚህ በፊት ያለፉት ዘመናት ላይ ሰዎች እርስ በእርሳቸው ይከባበሩ፤ይጠያየቁ፤ይዋደዱ፤አንዱ ለሌላኛው ይቆሙ ነበር።ዛሬ ላይ ግን ያ ነገር ሳስቷል።
――
ውሻ ውሻን አይበላም።
እባብ እባብን አይበላም።
ጅብ ጅብን አይበላም።እንደውም ያገኘውን ለጓደኛው ጠርቶ ያካፍላል።
ዛሬ ግን "ሰው ሰው"ን "እየበላ" ነው።

ሸይኽ አቡ ዐማር አወል ቢን አሕመድ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
3.2K views18:10
باز کردن / نظر دهید
2022-05-28 21:14:30
331 views18:14
باز کردن / نظر دهید
2022-05-28 14:40:20 በነገራችን ላይ ከጥንት ጀምሮ የ"ባጢል"ባለቤቶች የ"ሐቅ"ባለቤቶችን ሲፈልጉ በእስሩ ሲፈልጉ ስማቸውን በማጥፋት ከፍ ሲልም እስከ ደም ማፍሰስና ግድያ ድረስ የስቃይን ዋንጫ እንዲጎነጩ የሚፈርዱባቸው፡ፊት ለፊታቸው ቆሞ ስለ_ሐቅ የሚያወሩበት፤ ለያዙት ከንቱ እመነት መረጃ ስለ_ሌላቸው የሚጠቀሙት አማራጭ ነው።

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
1.1K viewsedited  11:40
باز کردن / نظر دهید
2022-05-28 00:33:30 كان عطاء الخراساني - رحمه الله :

"ينادي أصحابه بالليل: يا فلان، ويا فلان،

ويا فلان، قوموا فتوضؤوا وصلوا، فقيام

هذا الليل، وصيام هذا النهار، أهون من

شرب الصديد، ومقمعات الحديد غداً في النار..."

لطائف المعارف 410
820 views21:33
باز کردن / نظر دهید