آدرس کانال:
دسته بندی ها:
حیوانات ,
اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین:
5.05K
توضیحات از کانال
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
2
2 stars
0
1 stars
0
آخرین پیام ها 4
2022-06-12 16:53:07
قال الإمام الذَّهبي - رحمه الله - :
"علامة المُخلص الذي قد لا يحب شهرة ولا يشعر بها أنه إذا عُوتب في خطأ لا يُبرِّئ نفسه بل يعترف ويقول: رحم الله من أهدى إليَّ عيوبي ولا يكن مُعجبًا بنفسه ويشعر بعيوبها ".
[ سير أعلام النبلاء ٣٩٤/٧ ]
1.1K views13:53
2022-06-11 22:04:48
ወዳጄ!!
አንገቱ ላይ ገመድ ታብቶለት ወደደም ጠላም እንደሚጎተት በግ ቢጤ አትሁን።
አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
465 viewsedited 19:04
2022-06-10 19:16:15
ታላቅ የዳዕዋ ድግስ
-ተውዳጅ ኡስታዞች የሚሳተፉበት ድግስ-
በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ
➧ ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን እያልን
ጁሙዓ ዙል-ቃዕዳህ 11
ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል።
« ሙሐደራውን የሚያቀርቡት »
❶ በኡስታዝ አቡል-ዓባስ ናሲር መ.ድ «ሐፊዘሁሏህ»
:- ❝خشية الله❞
ርዕስ፦ ❝አላህን መፍራት❞
❷ በኡስታዝ አቡ አዩብ «ሐፊዘሁሏህ»
عنوان :- ❞السعادة أسبابها ومظاهرها ❝
ርዕስ፦ ❝ እድለኝነት ምክንያቶቹ ..❞
❸በኡስታዝ አብዱ-ሹኩር «ሐፊዘሁሏህ»
عنوان :-"الصبر على طاعة الله"
ርዕስ:-"ነፍስን በአላህ ትዕዛዝ ላይ ማፅናት
መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።
ቦታ: የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/altewhiduawelen
359 views16:16
2022-06-10 14:49:52
«የምትማረውም ይሁን የምታስተምረው እውቀት ጠቃሚ መሆኑን ብቻ ሳይሆን ቀዳሚ መሆኑንም እያስተዋልክ።
ትዳሩ ሳይኖርህ የልጅ ልብስ አትግዛ።»
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሐፈዞሁላህ https://t.me/Mohammed_Siraj_Al_Kemissie
493 views11:49
2022-06-10 14:49:52
قــال سُــفْــيَــانُ الثَّــوْريُّ رحمه الله :
أكْــــثِــروا مِــنَ الأحــاديــث ، فإنَّــهــا
ســــلاح الــعــلمــاء .
الحِــــلْــيــة 6/364
479 views11:49
2022-06-08 22:30:31
ዝም ያለ ሰላም ሆነ።(ኢማሙ አት'ቲርሚዚ)
~~
ዝም ባለ "አፍ" ዝንብ አይገባበትም ሲሉ አልሰማህም?አባቶችህን¿
አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
1.8K viewsedited 19:30
2022-06-08 22:25:34
ዝምታ! ~~ አዎ"!ዝም ያለህ ሁሉ መልስ ስላጣ ወይንም ሞኝ ሆኖ አይደልም።ይልቁንስ በዝምታው አንድም እራሱን ወይንም አንተን ማስተማር ፈልጎ ነው። #አቡ_ዑበይዳ
841 views19:25
2022-06-07 21:10:19
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ደስ የሚያሰኝ ዜና
ኢርሻድ ፣ መንሀጅ ሳሊኪን ፣ ሪያዱ ሳሊሂን ሌሎችም በሙሀመድ ሲራጅ ( ሐፊዘሁላህ ) እየተቀሩ ስለሆነ ኑ እውቀትን እንቅሰም ወደ ቻናሎቹ join በሉ ሌሎች ዘንድ ይደርስ ዘንድ ሸር አድርጉት ባረከላሁ ፊኩም
t.me/Muhammedsirage
t.me/Muhammedsirage
ሸር
t.me/MedrestuImamuAhmed
t.me/MedrestuImamuAhmed
1.0K viewsedited 18:10
2022-06-07 08:02:46
قال الشيخ سليمان الرحيلي -حفظه الله- :
« ولقد رأينا الشيخ ابن باز -رحمه الله- مرارا يسأله السائل عن مسألة، فيقول: راجعني الأسبوع القادم! وهو إمام الدنيا في زمنه رحمه اللّه، لكنه يراجع المسألة ».
[ المقدمات للبيت الفقهي : ص(83) ]
1.2K views05:02
2022-06-06 08:16:23
#የሱፍዮች_ጥመት_በሀድራ_!!
~~~~~~
#ክፍል❶!!
~~
#ሸይኽ_ኢብራሒም_አረሪት_ሀፊዞሁሏህ
ወደ ሰለፍያ ጎዳና እንድመጣ ሰበብ ሆነውኛልና።
#ዳና_እና_ከረም
#ከአወል_ሰዕድያ_ጋር_ብሎም
#ከአብዱ_ቀምቀምታ
#እንድሁም_ከይማም_ቆቦ_ጋር_ሀድራ_ላይ ታድሚያለሁ።
~~
አሁን ግን አሏህ መርቶኛል እና ሁላችንም ወደ ሀቅ እንምጣ!!
---------------------------------------------
#በአሏህ_ፈቃድ_ይቀጥላል....!!
#ለቀጣይ_የኛን_ሰፈር_
አስገራሚ
#የሽርክ_ክስተት_እንመለከታለን__!!
~~
በነሱ ዜማ ያደረኩት ነገሩ ግልፅ እንድሆን በማሰብ ነው።
~~~~
#ሸር_በማድረግ_ህዝባችንን_እንታደግ__!!
#በኑረዲን_አል_አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
1.3K views05:16