Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها 3

2022-06-23 07:56:14 صَبَرْتُ وَمَا بِالصَّبْرِ عَارٌ عَلَى الْفَتَى

إِذَا لَــمْ يَكُـنْ فِيهِ مَعَــابٌ وَلا نُكْـرُ .

وَلَوْ لَمْ يَكُنْ في الصَّبْرِ أَعْدَلُ شَاهِدٍ

عَلَى كَــرَمِ الأَخْـلاقِ مَا حُمِدَ الصَّبْرُ .
125 views04:56
باز کردن / نظر دهید
2022-06-21 18:13:51 #ውለታውን_አልረሳም!!
~~
አዎ"! ኡስታዝ ኸድር አሕመድ ለኔ የእምነት አባቴ ነው።ከአፈር በታች እስከምውል ድረስ ውለታውን አልረሳም ከወለደኝ አባቴ በላይ ኡስታዝ ኸድር ቢን አሕመድ ለኔ ብዙ ዋጋ ከፍሏል።አዎ"አውነትም ሸሪዓዊ እውቀተን እንድትቀስም ባንተ ለደከመ ኡስታዝህ ውለታውን ላፍታ እንኳን ልትዘነጋው አይገባም። አላህ በሁለቱም ሀገር የተድላ ሒወትን ይስጠው።

አቡ_ዑበይዳ ነኝ
https://t.me/AbuOubeida
1.2K views15:13
باز کردن / نظر دهید
2022-06-21 16:39:31 ሓዱሽ ሙሓደራህ ብቋንቋ ትግርኛ

◉أقسام الشرك !!

ናይ_ሽርኪ_ኸፍልታት!!

በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminTigrgna/693
507 views13:39
باز کردن / نظر دهید
2022-06-20 22:26:43 ፉላን የተባለው እካል የሸይኽ ፉላን ተማሪ ነው!!
~~~
በእርግጥ ይህንን ርዕስ ሳደርግ ሲያዩ ፉላንን ነው የፈለክበት የሚል ስሜት ያቃበዘው መነሳቱ አይቀርም።ቢሆንም ለርሱ ስል ብእሬን አልሰብርም።
||
ወደ ተነሳሁለት ርዕስ ገባሁ።ከቀርብ ጊዜ ወደዚህ በተደጋጋሚ እየሰማነው ያለው ነገር ቢኖር ሸይኽ ፉላን እኮ አል_አል'ላመቱ ፉላን ላይ አመታትን ተምሯል።ስለዚህ እርሱ በነ ፉላን ላይ የተናገረው ንግግር ትቀባላለህ አትቀበልም? እነ ሸይኽ ፉላን እኛ ዘንድ ዓዲሎች (ፍትኀኞች) ስለሆኑ የተናገሩት ነገር አሳምኖናል።ይሄንስ አትቀበሉም?። እና መሰለ የሚያሳፍሩ ንግግሮችን ሲደጋግሟቸው እንሰማለን።በነገራችን ላይ እንደዚህ አይነቱ ንግግር አንድም ከተዋጣለት ከሆነ ጃሂል ወይንም የለየለት ከሆነ ጭፍን ተከታይ የመነጨ ነው።ከፊሉ ሰው የሚሸወደው በተፃፈ አረብኛ ፅሁፍ ወይንም ንግግር እንጂ ከውስጡ ባለው መልእክት አይደለም የሚለካው።ምን ያድርግ የሚችለው ማንበብ እንጂ መረዳት አይደለ'ማ!።ሌላ'ኛው ገና ከወድሁ ሸይኽ ፉላን እኮ ከ አል'ላመቱ ፉላን ላይ ነው የተማረው ሲሉት ፡የተማረባቸውን ሸይኽ ስለሚያከብራቸው ገና ከወድሁ ሳያጣራ የነርሱ ተማሪ ነው ስለተባለ ብቻ መርሃባ ብሎ ይቀበላል።አንድ ሰው የቱን ያክል የላቀ እና የከበረ ሸይኽ ላይ በመማሩ ብቻ የሐቅ ሚዛን ሊሆን አይችልመ።የትልቅ ሰው ተማሪ ስለሆነ ብቻ ጥፋት ካለበት ከጥፋቱ አይቀድሰውም።በዚህ የሚመዝን ካለ እውነትም የወጣለት ጃሂል ነው።ስንቶች በሱሃቦች እጅ ላይ የተማሩ መጨረሻቸው ተበላሽቷል።የመልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስ'ሰላም ወሕይ ፀሀፊ የነበረ መጨረሻው ምንድን ነው የሆነው?!ኢማሙ ማሊክ ዘንድ ሲማር የነበረው ደረሳቸው ምንድን ነው የተሐከመበት?! የትልቅ ሰው ልጅ መሆነ ትልቅ አያሰኝም።ውሾች በአንድ ቦታ ተሰባስበው ስለጮሁ ብቻ የግድ ጅብ መጥቷል ማለት አይደለም።(ማንም ቢሆን ተሳድብክ ብሎ እያለከለከ እንዳይመጣ።ምሳሌውን ለምን እንደፃፍኩት የማውቀው ከአላህ በታች እኔ ነኝ)።ተረጋጋና በጥሞና አስተውል እየዘለልክ አትናደፍ።ከዛም ከዚህም አትቅለብለብ።ጉዳው የዲን እንጂ የእልህ ጉዳይ አይደለም።

ሌላኛው፡ ሸይኽ ፉላን በእነ ፉላን ላይ የሰጡት ፍርድ(ሑክም) አሳምኖኛል።ስለዚህ የእነርሱ ፍርድ ያሳምንሃል አያሳምንህም?!የሚል ማስፈራሪያ።አንተን ካሳመነህ ጉዳይህ"!ከዛ ውጪ ያንተ ጭንቅላት ለኔ መሪ ሊሆን አይችልም።እራሱን ችሎ መቆም ያማይችል የቲማቲም አትክልት ሽንብራን መደገፍ አይችልም።ወንበር ላይ ስቀመጥ የምናገረው አላውቅም በሎ በራሱ ለመሰከረ አካል እንዴት ነው በሌሎች ላይ የሚናገረውን የምቀበለው? አንድ ሰው የጀርህ ወአት'ተዕዲል ደረጃ ላይ ይደርስ ዘንድ ቀድሞ ማሟላት ያለበት መስፈርት እንዳለ ከናንተ ሰፈር ስንቶቻችሁ ናችሁ መስፈርቶቹን የምትቆጥሯቸው? ነው ወይስ በዙ የሚጥልባችሁ ነገር ስላለ በሸይኾቻችሁ ላይ ሲሆን ትዘሉታላችሁ? ለነገር መስፈርቶችን ለማስቀመጥ በራሱ ከዛ የትምህርት ዘርፍ የተወሰነ እንኳን ማሽትት ያስፈልጋል።ሀያ"!ተምሪያለሁ የምትለኝ ከሆነ እዛው ከሸይኽኽ ጀምረህ ተግባራዊ እያደረከው ና"?የምትማረው ልትሰራበት አይደል ለመቼህ ነው የምታስቀምጠው?! በነገራችን ላይ የለየላችሁ ጃይሂል ወይንም የወጣላችሁ ጭፍን ተከታይ ስለሆናችሁ እንጂ አንድ ሰው በሐዲስ መዛግብት ደረጃ እንኳን ወደ ቢድዐው ከማይጣራ ከሆነ ሙብተዲዕ እንኳን ሐዲስ ይዘገባል ሲሉ ፡በሌላ በኩል ሱኒ እንኳን ሆኖ ውሸታም ከሆነ ሓዲሱ አይያዝለትም የሚለው ጠፍቷችሁ አይደለም።አይናችሁ ላይ የተሰገሰገው አቧራ አጣርቶ ማየትን ስለነፈጋችሁ እንጂ።ደግሞ የሚዋሽ ሁኖ ሱንይ አናውቅም አትበሉ እንጂ!።
ለአንተ ከማይመጥንህ ቦታ አትግባ ሰላም ትሆናለህ።

የቴሌግራም ቻነል:
https://t.me/AbuOubeida
809 viewsedited  19:26
باز کردن / نظر دهید
2022-06-20 08:53:26
. ብስራት
«ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊ እህት ወንድሞች»

___

ከኡሱሉ አስ-ሰላሳህ ጀምሮ የአቂዳ ኪታቦችን የሚያስቀራው የአቡ ዑበይዳ online የቂር'ኣት ግሩፕ የመጀመሪያውን
(ኡሱሉ አስ-ሰላሳህ) በማጠናቀቁ
ቀጣይ ኪታብ (አል-ቀዋዒዱ አል-አርበዓ) መቅራት የሚፈልጉ እህት ወንድሞች ቀድመው በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።

የቂርዓት ሰዓት ቀን 8:45 - 9:45 (በኢትዮ) ከጁሙዓ ውጪ ሳምንቱን ሙሉ።

ለመመዝገብ እና የበለጠ መረጃ ለማግኘት፦

⓵▻ @Salafia_hiye_Alwasaxiya

+97455159449
ወይም
⓶▻ @BintAbdellahR

+97450069390
ይጠቀሙ።

❞ اخضع للعلمِ فليس فوقَ العلم كبيرٌ ❝

❝ ከእውቀት የሚበልጥ የለም
ለማወቅ ዝቅ በል ተናነስ....❞

الشيخ صالح العصيمي -شرح الأربعون النوويّة-
2.1K views05:53
باز کردن / نظر دهید
2022-06-19 13:56:29 قال شيخ صالح الفوزان:
فجميع بني آدم في خسارة وهلاك إلا من اتصف بأربع صفات هي:العلم،والعمل،والدعوة إلى الله،والصبر على الأذى.
(شرح أصول الثلاثة)

أبو عبيدة
https://t.me/AbuOubeida
273 viewsedited  10:56
باز کردن / نظر دهید
2022-06-18 07:52:44
ታላቅ የዳዕዋ ድግስ
ተውዳጅ ኡስታዞች በአሳሳቢ ርዕስ የሚሳተፉበት
ድንቅ ሙሀደራህ...
በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ ግሪፕ
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
« ሙሐደራውን የሚያቀርቡት »

❶ በሼይኽ ሁሴን (ከላላ) «ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ፦ ❝በመልካም ነገር ና አላህን በመፍራት ላይ መተባበር❞

❷ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሲይ «ሐፊዘሁሏህ»
ርዕስ፦ ❝ የአላህ እዝነት በባሮቹ ላይ..❞
❸በኡስታዝ አቡ-ዓብዲላህ «ሐፊዘሁሏህ»
"አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀም''
መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

ቅዳሜ ዙል-ቀዕደህ 19/1443 ሂጅሪ, ሰኔ 11,2014)
ሰዐት: ማታ 3፡30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።
ቦታ:  የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/altewhiduawelen
406 views04:52
باز کردن / نظر دهید
2022-06-18 07:10:55
አድስ የደርስ ማስታወቂያ

➾አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

አርባዒን የኪታብ ቂርአት ስላለቀ በቀጣይ የምንጀምረው ኪታብ

የተንቢሀት የኪታብ ቂርአት መሆኑን
ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው

➱ትምርህቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰአት እንደሚከተለው ይሆናል


ጁምአ ==ከፈጅር ሶላት ቡኋላ
ቅዳሜ==ከፈጅር ሶላት ቡኋላ
እሁድ ==ከፈጅር ሶላት ቡኋላ


አቡ አዒሻ አወል ሀፊዘሁሏህ

ለሁሉም ተደራሽ ይሆን ዘዳ ሸር ሸር አድርጉ

ቴሌግራም ይቀላቀሉ
https://t.me/Abuebrahim22322
https://t.me/Abuebrahim22322
385 views04:10
باز کردن / نظر دهید
2022-06-17 23:14:33 كابد نفسك لتستقيم، واشغل وقتك بعلم

أصيل ، فما أكثر أسباب البلاء التي تأتي

من الفراغ!

‏انثني على ركبتيك وتجذّر في بساط العلم

فإننا في زمان الفتن فيه كقطع الليل

المظلمة ولا ينجي منها إلا "العلم".
573 views20:14
باز کردن / نظر دهید
2022-06-14 23:36:41
ሳምንታዊ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የደርስ ፕሮግራም


ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ:-
بلوغ المرام
ከሱብሒ ሶላት በኋላ

الفواكه الجنية
ቀን ከ4:20 እስከ 5:00

شرح سنن أبي داود
ቀን ከ5:00 እስከ 6:00

دعائم منهاج النبوة
ከመግሪብ እስከ ዒሻእ


ሐሙስ:-
بلوغ المرام
ከሱብሒ ሶላት በኋላ

الفواكه الجنية
ቀን ከ4:20 እስከ 5:00

شرح سنن أبي داود
ቀን ከ5:00 እስከ 6:00


ቅዳሜ እና እሁድ:-
شرح سنن الترمذي
ጠዋት ከ1:15 እስከ 2:30

صحيح مسلم
ቀን ከዐስር ሰላት በኃላ


አድራሻ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር መስጂድ

Abubakar mesjid - አቡበከር መስጂድ
http://maps.google.com/?cid=9777129393835294663&hl=en&gl=gb


ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሎቹን ይቀላቀሉ
Telegram - https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
YouTube - https://youtube.com/channel/UCplz8inKRfrXjqcPKZa4aGw
551 views20:36
باز کردن / نظر دهید