Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها 8

2022-05-26 14:35:01 ኡስታዞቻችንን ከደሴ ወደ ወረኢሉ እስር ቤት ወሰዷቸው

አሁን የደረሰኝ አድስ ማስረጃ በደሴ ታስረው የነበሩ ኡስታዞቻችንን ይሄው 8 ቀን ሙሉ የታሰሩበት ምክናያት ሳይነገራቸው መቆየታቸው ሳያንስ ይሄው አሁን ደግሞ በግፍ ወደ ወረኢሉ እስርቤት እየወሰዷቸው ነው ።

መንግስት ስራው ምንድን የዚች ሀገር ህግ በሙስሊሞች ላይ አይሰራም ማለት ነው


እንዴት ያለምንም ምክናያት ኡስታዞቻችንን ወደ ወህኒ ቤት ይወስዷቸዋል ።

መንግስት የሙስሊሞችን ቁጣ ለመቀስቀስ ያሰበ ይመስላል በየሀገሩ ኡስታዞቻችን መታሰራቸው ሳያንስ ወደ ወህኒ ቤት እየከተቷቸው ነው ።

ሙስሊሞች ልንነቃ ይገባል ይሄ ሁሉ በደልና ግፍ መቋቋም አንችልም ።


ወንድማችሁ አቡ ሂበቱላህ

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
480 views11:35
باز کردن / نظر دهید
2022-05-24 15:31:22
ታላቅ የዳዕዋ ድግስ
በደሴ ከተማ ሰለፍዮች የተዘጋጀ

በወንድማችን አቡ ሂበቲላሂ ፕሮግራም መሪነት


በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ

ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን

ዛሬ ማክሰኞ ማለትም በቀን 16/09/2014 ወይንም ሸዋል 23 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል


« ሙሐደራውን የሚያቀርቡት »

የሱና ወንድሞች


. ወንድማችን አብዱረህማን (አቡ ዑሰይሚን) «ሐፊዘሁሏህ»
ርዕስ:—ከሀዲያንን መወዳጀት ያለው አደጋ
خطر موالاۃ الكفار

. ወንድማችን አቡ አብዲላህ (ኢብኑ ኸይሩ) «ሐፊዘሁሏህ»
ርዕስ:—ከወንጀሎች መራቅ
البعد عن المعاصي
በወንድማችን ዓልይ ሰዒድ (አቡ ፋጢማ) አጠቃላይ ሪፖርት ሚቀርብ ይሆናል።

. ወንድማችን አብዱሸኩር (አቡ ፈውዛን) «ሐፊዘሁሏህ»
ርዕስ: —የነብያችን صلى الله عليه وسلم ስነ ምግባር እንዴት ነበር??

كيف كانت أخلاق الرسول صلى الله عليه وسلم
መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።

ቦታ: — በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ

https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800



ግሩፑን ሼር በማድረግ ሌሎችም ዘንድ ዳዕዋውን እንዲሰሙት እናድርግ

ወዴ ግሩፑ ጆይን ለማለት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ


https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
441 views12:31
باز کردن / نظر دهید
2022-05-23 21:35:51 አድስ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛

◉ሴት ልጂ ያላት ቦታ በኢስላም!

በወንድማችን አቡ ዑበይዳህ
حفظه الله

https://t.me/AbuOubeida

➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/10693
571 views18:35
باز کردن / نظر دهید
2022-05-23 21:35:51 አድስ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛

◉ስለ ኢኽቲላጥ እና የተቃራኒ ፆታዎች ትንኮሳእና መፍትሄዎቻቸዉ!

በወንድማችን አቡ ፈዉዛን
حفظه الله



t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/10692
586 views18:35
باز کردن / نظر دهید
2022-05-23 21:35:51 አድስ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛

◉ትዳር በኢስላም እና የትዳር አጋር አመራረጥ!


በወንድማችን አቡ አብዲላህ
حفظه ا
لله

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/10691
434 views18:35
باز کردن / نظر دهید
2022-05-22 08:11:10 مَولَاي جِئتُكَ والأوزَارُ تُبعِدُنِي،

‏وحُسنُ ظنِّي بعَفوٍ مِنكَ يُدنِيني..

‏فَرَرتُ منِّي إليكَ اليَومَ مُعتَقِدًا،

‏أنَّ الفرَارَ إلىٰ مَولَاي يُنجِينِي..
946 viewsedited  05:11
باز کردن / نظر دهید
2022-05-21 19:54:02 ◉ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም ድግስ
➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲

በዕለተ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ

ተጋባዥ እንግዶቻችንና ርዕሶቻቸዉ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

⓵ ዉዱ ኡስታዛችን አቡ ረይስ حفظه الله

ርዕስ ፦ኒቃብና ተያያዥ ነጥቦች!

⓶ ዉዱ ኡስታዛችን አቡ ፈዉዛን حفظه الله

ርዕስ፦ስለ ኢኽቲላጥና በተቃራኒ ፆታዎችላይ የሚደርሱ ትንኮሳዎችና መፍትሄዎቻቸዉ!

⓷ ዉዱ ኡስታዛችን አቡ አብዲላህ حفظه الله

ርዕስ ትዳር በኢስላምያለዉ ደረጃ የመልካም ትዳር እንደት የምንመርጠዉ!

⓸ አቡ ዑበይዳህ حفظه الله

ርዕስ ፦ሴት ልጂ ያላት ቦታ በኢስላም!

ሙሐደራዉ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
1.1K viewsedited  16:54
باز کردن / نظر دهید
2022-05-20 07:50:03
አለቀ የታቦቱ ውነታ ይሄው ነው
~~
ከመማር ትልቁ ጥቅሞች ውስጥ አንዱ ይሄው ነው።አጥና አንብብ አውነታውን ታገኛለህ።

ወገኔ ሆይ" ስለም ሰላም ትሆናለህ

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
558 viewsedited  04:50
باز کردن / نظر دهید
2022-05-20 06:34:16
ታላቅ የዳዕዋ ድግስ

በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ

ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን
ጁሙዓ ሸዋል 19 
ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ

የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል።

« ሙሐደራውን የሚያቀርቡት »

❶ በኡስታዝ አቡዓብዲላህ ኢብኑኸይሩ «ሐፊዘሁሏህ»
 عنوان:- ❝فضل طلب العلم ❞
ርዕስ፦ ❝ሸሪዓዊ እውቀትን የመፈለግ ደረጃው❞


❷ በወንድም አቡዑሰይሚን አብደረህማን «ሐፊዘሁሏህ»
عنوان :- ❞ حكم الأناشيد ❝
ርዕስ፦ ❝ ነሽዳ በኢስላም እይታ ❞


መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።

ቦታ:  በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ

➤ የላይቭ ሊንክ➴➴➴➴ https://t.me/merkez_ahlu_tewhid
https://t.me/merkez_ahlu_tewhid
310 views03:34
باز کردن / نظر دهید
2022-05-19 14:37:48
ያለ ሰለፍያ ኢስላም የለም።
~~
እኔ በሰውየው ብለጠት ሳይሆና በእኛዎቹ ሞኝነነት ነው የታዝብኩት።ከሙፍቲኑ ንግግር በፊት የ"ሰለፍያ እውነተኝነት" አይታወቅም ነበር እንዴ?ሙፍቲኑ ከዚህ ንግግሩ ቡኃላ አቋሙ ምንድን ነው?!የተቀየረ ነገር አለ? ቶብቻለሁ እለ?! አንዳንዴስ ሴራቸውን እንኳን በቅጡ የማንረዳ ለካስ ሞኞች ነን። አማራ ክልል ላይ እየተለቀመ ያለው ማሻኢኽ አና ኡስታዝ በማን በተጎነጎነ ሴራ ይመስልሃል? ኡሱ ውስጥ ለውስጥ የልቡን እያደረሰ፤በአፉ ያለ ሰለፍያ እስልምና የለም ማለቱ ለገረመ አልበቃ ብሎሃል። ለማንኛውም ወዳጅና ጠላትህን ለይ

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
1.0K viewsedited  11:37
باز کردن / نظر دهید